#ክፍል_አራት(4)
የመጨረሻ ክፍል
♥️#ሥላሴ (Trinity) #በአዲስ #ኪዳን♥️
ፍፁም የሆነ የሶስት አካላት መገለጥ በአዲስ ኪዳን፦
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ የምድር አገልግሎት የሚጀምረው ግልፅ በሆነ የሶስት አካላት በአንድነት መገለጥ ነው። እንዲሁም በአዲስ ኪዳን መፃሕፍት ውስጥ በልዩ ልዩ ሥፍራዎች ላይ ሶስቱን አካላት የሚገልጡ ጥቅሶችን እናገኛለን።
♥️ 1. ማቴ 3÷16-17
♦️#ልጅ (ወልድ)/ኢየሱስ/ - በምድር ላይ ከዮርዳኖስ ወንዝ ውስጥ ይጠመቃል።
♦️ #አብ (አባት) - ከሰማይ ውስጥ "የምወደው ልጄ ይህ ነው" ሲል ይመሰክራል።
♦️ #መንፈስ ቅዱስ - እንደ እርግብ ከሰማይ መጥቶ በልጁ(ወልድ) ላይ ይቀመጣል።
♥️2. #ማቴ 28÷19 ጌታ ኢየሱስ የምድር አገልግሎቱን ሲጨርስም ሥላሴን ያማከለ ትዕዛዝ ነው ያዘዘው፦ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ
♦️በአብ( አባት ፤
♦️በወልድና(ልጅ ፤
♦️ በመንፈስ ቅዱስ #ስም እያጠመቃችኋቸው
♥️3. #ዮሐንስ ወንጌል 14፡16-17
♦️ ወልድ(ልጅ) = አባቱን ይጠይቃል
♦️ አብ( አባት)= መንፈስ ቅዱስን ይልካል
♦️ መንፈስ ቅዱስ = ዘላለማዊ አጽናኝ
♥️4. በጳውሎስ መልዕክታት
#1ቆሮ 12፡4-6 የፀጋ ስጦታን በተመለከተ
♦️ መንፈስ ቅዱስ== የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ
#መንፈስ ግን አንድ ነው፤
♦️ ወልድ(ልጅ)=== አገልግሎትም ልዩ ልዩ
#ጌታም አንድ ነው፤
♦️ አብ( አባት)= አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥
ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ
#እግዚአብሔር( አባት)
ግን አንድ ነው።
♥️5. በ #2ቆሮ 13፡14
♦️ ወልድ(ልጅ)==የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ
ጸጋ
♦️አብ( አባት)== የእግዚአብሔርም ፍቅር
♦️መንፈስ ቅዱስ== የመንፈስ ቅዱስም
ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን።
♥️6. ሥላሴ #በኤፌሶን መልዕክት #በየምዕራፉ
#ኤፌ 1
♦️ አባት = ቅዱሳንን ከዘላለም ዘመናት በፊት
በክርስቶስ መረጠን እና ልጆች
እንሆን ዘንድ አስቀድሞ ወሰነን። ኤፌ 1፡4-5
♦️ ወልድ (ልጅ)= ቤዛ ሆኖ ዋጀን
ኤፌ 1 ፡6-13
♦️ መንፈስ ቅዱስ = አተመን (sealed)
አረገን. 13
♥️7. #ኤፌ 2፡18
♦️ወልድ(ልጅ) = በክርስቶስ ስራ
♦️መንፈስ ቅዱስ = በአንድ መንፈስ
♦️አብ(አባት)= ወደ አብ መግባት ሆነልን
♥️8. #ኤፌሶን 3፡14-19
♦️ አባት==በአብ ፊት እንበረከካለሁ
♦️ መንፈስ ቅዱስ == በመንፈሱ መጠንከር
♦️ ልጅ== ክርስቶስ በእምነት በልባችን መኖሩ
♥️9. #ኤፌሶን 4፡4-6
♦️ መንፈስ ቅዱስ ==አንድ መንፈስ
♦️ ልጅ== አንድ ጌታ
♦️ አባት== አንድ አባት
♥️10. #ኤፌሶን 5፡18-20
♦️ መንፈስ ቅዱስ = መንፈስ ይሙላባችሁ
♦️ ልጅ == ለጌታ ተቀኙ በልባችሁ ዘምሩ
♦️ አባት== አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ
♥️11. #ኤፌሶን 6፡10,11,17
♦️ ወልድ = በቀረውስ በጌታ በሀይሉ ችሎት
የበረታችሁ ሁኑ።
♦️ አባት = የእግዚአብሔር የጦር እቃ ልበሱ
♦️ መንፈስ ቅዱስ == የመንፈስን ሰይፍ ያዙ
♥️12. #1ጴጥሮስ 1:1-2
♦️ አባት == እግዚአብሔር አብ አስቀድሞ
አወቀን
♦️ መንፈስ ቅዱስ == በመንፈስ ተቀደስን
♦️ ወልድ== በኢየሱስ ደም ተረጭተን ነፃን
♥️13. #ይሁዳ መልዕክት 1: 20-21
♦️ መንፈስ ቅዱስ =በመንፈስ ቅዱስም
እየፀለያችሁ
♦️ ወልድ ==የኢየሱስ ክርስቶስን
ምህረት ....
♦️ አባት== በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን
ጠብቁ።
♥️14. ዮሐንስ #ራዕይ 1፡4-5
♦️ አባት== ካለው እና ከነበረው
ከሚመጣው
♦️ መንፈስ ቅዱስ == በዙፋኑ ፊት ካሉት
ከሰባቱ መናፍስት
♦️ ወልድ== ከታመነውም ምስክር
ከሙታንም በኵር የምድርም
ነገሥታት ገዥ
ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ።
♥️15. ዮሐንስ #ራዕይ 22፡1
♦️ አባት== ከእግዚአብሔር
♦️ወልድ== ከበጉ
♦️መንፈስ ቅዱስ== አንደ ብርሌ
የሚያንጸባርቀውን
የሕይወት ውሀ ወንዝ ።
♥️ በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው ለእግዚአብሔር አብ
በዙፋኑ ዙሪያ እንደ እሳት መብራት ሆኖ ላለው ለመንፈስ ቅዱስ
በዙፋኑ ፊት እንደ ታረደ በግ ለቆመው ለኢየሱስ ክርስቶስ። አምልኮ ምስጋና ክብርም ውዳሴም ባለጠግነት ከዘላለም እስከ ለዘላለም ይሁን አሜን ።
@christiandoctrine
@christiandoctrine
የመጨረሻ ክፍል
♥️#ሥላሴ (Trinity) #በአዲስ #ኪዳን♥️
ፍፁም የሆነ የሶስት አካላት መገለጥ በአዲስ ኪዳን፦
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ የምድር አገልግሎት የሚጀምረው ግልፅ በሆነ የሶስት አካላት በአንድነት መገለጥ ነው። እንዲሁም በአዲስ ኪዳን መፃሕፍት ውስጥ በልዩ ልዩ ሥፍራዎች ላይ ሶስቱን አካላት የሚገልጡ ጥቅሶችን እናገኛለን።
♥️ 1. ማቴ 3÷16-17
♦️#ልጅ (ወልድ)/ኢየሱስ/ - በምድር ላይ ከዮርዳኖስ ወንዝ ውስጥ ይጠመቃል።
♦️ #አብ (አባት) - ከሰማይ ውስጥ "የምወደው ልጄ ይህ ነው" ሲል ይመሰክራል።
♦️ #መንፈስ ቅዱስ - እንደ እርግብ ከሰማይ መጥቶ በልጁ(ወልድ) ላይ ይቀመጣል።
♥️2. #ማቴ 28÷19 ጌታ ኢየሱስ የምድር አገልግሎቱን ሲጨርስም ሥላሴን ያማከለ ትዕዛዝ ነው ያዘዘው፦ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ
♦️በአብ( አባት ፤
♦️በወልድና(ልጅ ፤
♦️ በመንፈስ ቅዱስ #ስም እያጠመቃችኋቸው
♥️3. #ዮሐንስ ወንጌል 14፡16-17
♦️ ወልድ(ልጅ) = አባቱን ይጠይቃል
♦️ አብ( አባት)= መንፈስ ቅዱስን ይልካል
♦️ መንፈስ ቅዱስ = ዘላለማዊ አጽናኝ
♥️4. በጳውሎስ መልዕክታት
#1ቆሮ 12፡4-6 የፀጋ ስጦታን በተመለከተ
♦️ መንፈስ ቅዱስ== የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ
#መንፈስ ግን አንድ ነው፤
♦️ ወልድ(ልጅ)=== አገልግሎትም ልዩ ልዩ
#ጌታም አንድ ነው፤
♦️ አብ( አባት)= አሠራርም ልዩ ልዩ ነው፥
ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ
#እግዚአብሔር( አባት)
ግን አንድ ነው።
♥️5. በ #2ቆሮ 13፡14
♦️ ወልድ(ልጅ)==የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ
ጸጋ
♦️አብ( አባት)== የእግዚአብሔርም ፍቅር
♦️መንፈስ ቅዱስ== የመንፈስ ቅዱስም
ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን።
♥️6. ሥላሴ #በኤፌሶን መልዕክት #በየምዕራፉ
#ኤፌ 1
♦️ አባት = ቅዱሳንን ከዘላለም ዘመናት በፊት
በክርስቶስ መረጠን እና ልጆች
እንሆን ዘንድ አስቀድሞ ወሰነን። ኤፌ 1፡4-5
♦️ ወልድ (ልጅ)= ቤዛ ሆኖ ዋጀን
ኤፌ 1 ፡6-13
♦️ መንፈስ ቅዱስ = አተመን (sealed)
አረገን. 13
♥️7. #ኤፌ 2፡18
♦️ወልድ(ልጅ) = በክርስቶስ ስራ
♦️መንፈስ ቅዱስ = በአንድ መንፈስ
♦️አብ(አባት)= ወደ አብ መግባት ሆነልን
♥️8. #ኤፌሶን 3፡14-19
♦️ አባት==በአብ ፊት እንበረከካለሁ
♦️ መንፈስ ቅዱስ == በመንፈሱ መጠንከር
♦️ ልጅ== ክርስቶስ በእምነት በልባችን መኖሩ
♥️9. #ኤፌሶን 4፡4-6
♦️ መንፈስ ቅዱስ ==አንድ መንፈስ
♦️ ልጅ== አንድ ጌታ
♦️ አባት== አንድ አባት
♥️10. #ኤፌሶን 5፡18-20
♦️ መንፈስ ቅዱስ = መንፈስ ይሙላባችሁ
♦️ ልጅ == ለጌታ ተቀኙ በልባችሁ ዘምሩ
♦️ አባት== አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ
♥️11. #ኤፌሶን 6፡10,11,17
♦️ ወልድ = በቀረውስ በጌታ በሀይሉ ችሎት
የበረታችሁ ሁኑ።
♦️ አባት = የእግዚአብሔር የጦር እቃ ልበሱ
♦️ መንፈስ ቅዱስ == የመንፈስን ሰይፍ ያዙ
♥️12. #1ጴጥሮስ 1:1-2
♦️ አባት == እግዚአብሔር አብ አስቀድሞ
አወቀን
♦️ መንፈስ ቅዱስ == በመንፈስ ተቀደስን
♦️ ወልድ== በኢየሱስ ደም ተረጭተን ነፃን
♥️13. #ይሁዳ መልዕክት 1: 20-21
♦️ መንፈስ ቅዱስ =በመንፈስ ቅዱስም
እየፀለያችሁ
♦️ ወልድ ==የኢየሱስ ክርስቶስን
ምህረት ....
♦️ አባት== በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን
ጠብቁ።
♥️14. ዮሐንስ #ራዕይ 1፡4-5
♦️ አባት== ካለው እና ከነበረው
ከሚመጣው
♦️ መንፈስ ቅዱስ == በዙፋኑ ፊት ካሉት
ከሰባቱ መናፍስት
♦️ ወልድ== ከታመነውም ምስክር
ከሙታንም በኵር የምድርም
ነገሥታት ገዥ
ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ።
♥️15. ዮሐንስ #ራዕይ 22፡1
♦️ አባት== ከእግዚአብሔር
♦️ወልድ== ከበጉ
♦️መንፈስ ቅዱስ== አንደ ብርሌ
የሚያንጸባርቀውን
የሕይወት ውሀ ወንዝ ።
♥️ በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው ለእግዚአብሔር አብ
በዙፋኑ ዙሪያ እንደ እሳት መብራት ሆኖ ላለው ለመንፈስ ቅዱስ
በዙፋኑ ፊት እንደ ታረደ በግ ለቆመው ለኢየሱስ ክርስቶስ። አምልኮ ምስጋና ክብርም ውዳሴም ባለጠግነት ከዘላለም እስከ ለዘላለም ይሁን አሜን ።
@christiandoctrine
@christiandoctrine