የግስ ጥናት ክፍል ፲ ፮
በ- ገ - ፊደል የሚጨርሱ የ ቤት ግሶች
ግእዝ - አማርኛ
◦ሐገገ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ደነገገ
◦አረገ ➺ አረጀ
◦ኀደገ ➺ ተወ
◦ሰፍነገ ➺ አጠጣ
◦አንገለገ ➺ ሰበሰበ
◦ደረገ ➺ ሰጠ
◦ፈለገ ➺ መነጨ
◦ፈርገገ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ደረቀ
◦ወተገ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ቀማ
◦ደንገገ ➺ ወሰነ
◦ተፀወገ ➺ ተከፋ
◦ነትገ ➺ ጎደለ
◦ሐመገ ➺ አደፈረሰ
◦ዐለገ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ሰለበ
◦መለገ ➺ ቻለ
◦ዐርገ ➺ ወጣ
◦ለወገ ➺ ጠመዘዘ
◦ተደረገ ➺ አንድ ሆነ
◦ሰነገ ➺ አሰረ
❖ ከላይ የተዘረዘሩት ሁሉም ግሶች በተነሽ ንባብ ይነበባሉ ፡፡
በ- ገ - ፊደል የሚጨርሱ የ ቤት ግሶች
ግእዝ - አማርኛ
◦ሐገገ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ደነገገ
◦አረገ ➺ አረጀ
◦ኀደገ ➺ ተወ
◦ሰፍነገ ➺ አጠጣ
◦አንገለገ ➺ ሰበሰበ
◦ደረገ ➺ ሰጠ
◦ፈለገ ➺ መነጨ
◦ፈርገገ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ደረቀ
◦ወተገ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ቀማ
◦ደንገገ ➺ ወሰነ
◦ተፀወገ ➺ ተከፋ
◦ነትገ ➺ ጎደለ
◦ሐመገ ➺ አደፈረሰ
◦ዐለገ /ጠብቆ ይነበብ/ ➺ ሰለበ
◦መለገ ➺ ቻለ
◦ዐርገ ➺ ወጣ
◦ለወገ ➺ ጠመዘዘ
◦ተደረገ ➺ አንድ ሆነ
◦ሰነገ ➺ አሰረ
❖ ከላይ የተዘረዘሩት ሁሉም ግሶች በተነሽ ንባብ ይነበባሉ ፡፡