ልሳነ ግእዝ ለኩልነ:
✍🏽 የመመዘኛ ፈተና ፪ 📜
ለልሳነ ግእዝ ተማሪዎች
የተዘጋጀ የመመዘኛ ፈተና ፪ ከ ፳(20)%
#ማስተዋልን\_ገንዘብ\_አድርጉ
ትእዛዝ ➊ ትክክለኛ መልስ የያዘውን
ፊደል ብቻ ምረጡ።
፩) በግእዝ ቋንቋ ኹለተኛ መደብ መራሕያን
ከሚባሉት ውስጥ አንዱ የኾነው የትኛው ነው?
አ) ውእቱ
በ) አንተ
ገ) ይእቲ
ደ) ውእቶሙ
ሀ) መልሱ የለም
፪) ሠምረ ብሎ ሠመርኪ ካለ ገብአ ብሎ -------ይላል፡፡
አ) ገብእኪ
በ) ገባአኪ
ገ) ገበእኪ
ደ) ገባእኪ
ሀ) መልሱ የለም
፫) ገብረ ለኪ ማለት ምን ማለት ነው?
አ) ሠራልኝ
በ) ሠራላት
ገ) ሠራልሽ
ደ) ሠራልን
፬) ‹‹አንተ ውእቱ አምላከ አማልክት››
በሚለው ዐረፍተ ነገር ውስጥ ‹‹ውእቱ››
ትርጕሙ ------ነው?
አ) አንተ
በ) ነኽ
ገ) ነው
ደ) እሱ
፭) ውእቱ በልዐ ካልን ይእቲ -----እንላላን፡፡
አ) በላዕት
በ) በልዓ
ገ) በላዕኪ
ደ) በልዐት
ሀ) መልሱ የለም
፮) ‹‹እሷ›› ለማለት ‹‹ ይእቲ›› ካልን
‹‹እኛን›› ለማለት--------እንላለን፡፡
አ) ኪያነ
በ) ልየ(ሊተ)
ገ) ኪያየ
ደ) ለነ
፯) ከሚከተሉት መካከል ነጠላ ቍጥርን የማያመለክተው መራሒ የትኛው ነው ?
አ) ንሕነ
በ) አነ
ገ) ውእቱ
ደ) ይእቲ
ሀ) አንቲ
፰) አንተን ለማለት------እንላለን፡፡
አ) ለከ
በ) ለኪ
ገ) ኪያከ
ደ) ኪያኪ
ሀ) ላቲ
፱) ሰአሊ ልየ ቅድስት ማለት ምን ማለት ነው ?
አ) ቅድስት ሆይ ለምኝለት
በ) ቅድስት ሆይ ለምኝልን
ገ) ቅድስት ሆይ ለምኝላት
ደ) ቅድስት ሆይ ለምኝልኝ
፲) " አይቴ " ማለት ምን ማለት ነው?
አ) ማን
በ) የት
ገ) መቼ
ደ) ስንት
፲፩) ‹‹ አንቺ ዳንሽ ›› ለማለት፦
አ) አንቲ ሐይውኪ
በ) አንቲ ሐያውኪ
ገ) አንቲ ሐይወኪ
ደ) አንቲ ሐየውኪ
፲፪) ኪያክሙ የሚለው ምን ዐይነት
ተውላጠ አስማት ነው?
አ) ተስሓቢያዊ ተውላጠ አስማት
በ) መስተዋድዳዊ ተውላጠ አስማት
ገ) ሰብኣዊ ተውላጠ አስማት
ደ) መጠይቃዊ ተውላጠ አስማት
ትእዛዝ ➋ ትክክለኛውን መልስ ጻፉ፡፡
፲፫) ውእቱ መጽአ ካለ አንትን--------ይላል፡፡
፲፬) ውእቱ ገብረ ካለ አነ------------ይላል፡፡
፲፭) አንተ ሖርከ ካለ ውእቶን--------ይላል፡፡
ትእዛዝ ❸ አዛምዱ
በ "ሀ " ሥር ያሉትን ከ "ለ" ሥር ካሉት ትርጕማቸው ጋር አዛምዱ።
(ብሴ ) ማለት ብዙ ሴቶች ለማለት ነው፡፡
(ብወ ) ማለት ብዙ ወንዶች ለማለት ነው፡፡
#ሀ #ለ
➷ ➷
፲፮) ሎሙ አ) እሷን
፲፯) ላቲ በ) እኔን
፲፰ ኪያክሙ ገ) ለእሱ
፲፱) ኪያየ ደ) እነሱን(ብወ)
፳) ኪያሃ ሀ) እናንተን(ብወ)
ወ) ለእሷ
ዘ) ለእነሱ(ብሴ)
ኀ) ለእነሱ(ብወ)
መልስ መላኪያ
@asrategabriel ሠናይ መክፈልት ይኩን ለኵልክሙ !
በቀጣይ እስከምንገናኝ ቸር ሰንብቱ!!!
የመመዘኛ ፈተና ፩ መልስ መስጫ
የምትልኩት
@asrategabriel( እስከ ነገ ማክሰኞ ማታ 12:00 ድረስ ብቻ)
#አስተውላችኹ_ሥሩ
#ስም_______
#መለያ_ቍጥር____
❶ ምርጫ
፩)
፪)
፫)
፬)
፭)
፮)
፯)
፰)
፱)
፲)
፲፩)
፲፪)
❷ ጻፉ
፲፫)
፲፬)
፲፭)
❸ አዛምድ
፲፮)
፲፯)
፲፰)
፲፱)
፳)
👇🏽መልስ መላኪያ👇🏽
@asrategabriel በቀጣይ እስከምንገናኝ ቸር ሰንብቱ!!!