በማንቼስተር ደርቢ ማንቼስተር ዩናይትድ ማንቼስተር ሲቲን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠባቂው 16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ ማንቼስተር ሲቲን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡
ምሽት 1:30 በኢቲሃድ ስታዲየም በተካሄደው የማንቼስተር ደርቢ የቀያይ ሰይጣኖቹን የማሸነፊያ ግቦች ፈርናንዴዝና አማድ አስቆጥረዋል።
ማንቼስተር ሲቲን ከሽንፈት ያላዳነችዋን ብቸኛ ግብ ደግሞ ግቫርዲዮል ከመረብ አሳርፏል፡፡