በላሊበላ ከተማ የገና በዓል በድምቀት ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በላሊበላ ከተማ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) ከዋዜማው ጀምሮ ሃይማኖታዊ ስርዓቱን ጠብቆ በድምቀት ተከበረ። ዛሬ በተጠናቀቀው በዓል ላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ቱሪስቶች የታደሙ ሲሆን፤ ሂደቱም የተሳካና ላሊበላ ከተማን ያደመቀ እንደነበር ተነግሯል። በዓሉ በድምቀትና በስኬት እንዲጠናቀቅ የአካባቢው ነዋሪዎች ከፀጥታ አስከባሪዎች ጋር በመሆን በጋራ በመስራት አስተዋጽኦ አድርገዋል።…
https://www.fanabc.com/archives/278149