የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔ አሳልፏል። ካቢኔው ዘመናዊ የአሶሳ ከተማ አስፓልት የመንገድ ዳር መብራት ተከላን በተመለከተ ተወያይቷል። የአሶሳ ከተማ እድገት ጋር ተያይዞ እየተከናወነ የሚገኘው የመንገድ መሰረተ ልማት ስራ ለመጪው ትውልድ የተሻለ ከተማን ለመፍጠር ያለመ እንደሆነም ተገልጿል።…
https://www.fanabc.com/archives/279638