የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው - ም/ጠ/ሚ ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷"የኢትዮጵያ የትናንት እና የዛሬ ጸጋዎች ከእኛ ጥረት ጋር ሲደመሩ፣ ውጤታቸው ከድምሩ በላይ ነው፤እርሱም ሁለንታዊ ብልጽግና ነው" ብለዋል።
የመደመር መንገድ ወደ ብልጽግና ግብ ለመድረስ እጅግ የተሻለው መንገድ ነው ሲሉም አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡