በኃይል መሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈጸም ስርቆት እየቀነሰ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶዎች ላይ የሚፈጸሙ የስርቆት ወንጀሎችን ለመከላከል በተሰራው ሥራ ውጤት እየተገኘ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡ በተቋሙ የኃይል መሰረተ ልማት ደህንነት፣ ክትትልና ቁጥጥር ቢሮ ሥራ አስኪያጅ አቶ ዋለ ታምሬ እንዳሉት÷በብረት ምሰሶዎች ላይ የሚፈጸምን ስርቆት ለመከላከል በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅጣጫ…
https://www.fanabc.com/archives/284664