ሪያል ቤቲስ ድል ቀንቶታል!
-26ኛ ሳምንት ስፔን ላሊጋ መርሃ ግብር ሪያል ቤቲስን ከ ሪያል ማድርድ ያገናኘ ሲሆን ጨዋታውም በሪያል ቤቲስ ድል አድራጊነት ተጠናቋል።
የሪያል ቤቲስን ግቦች ካርዶሶ እና የቀድሞ የማድርድ ተጫዋች ኢሶኮ ያስቆጠሩ ሲሆን ሪያል ማድርን ከሽንፈት ያልታደገች ጎል ዲያዝ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3