4-3-3 FAST SPORT™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


4-3-3 FAST SPORT
____________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ @Endash143 ɪɴʙᴏx
@fast_sport4_3_3
2017 / ኢትዮጵያ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


የባርሳ አሰላለፍ !

03:00 | ማዮርካ ከ ባርሴሎና

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


🗣ማይክል ኦውን :-

"በእርግጠኝነት የምናገር ነገር ቢኖር እስከ አመቱ መጨረሻ ድረስ ሊቨርፑል11 ወይም ከዚያ በላይ ነጥብ ይጥላል !


©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


Breaking: አሌክሰንደር አይዛክ በጉዳት ምክንያት ከሊቨርፑል ጋር የሚደረገው ጨዋታ እንደሚያመለጠው ተዘግቧል።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


🚨🚨 OFFICIAL: ኑሴየር ማዝራው የማንቸስተር ዩናይትድ የህዳር ወር ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል! 🔥🇲🇦

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


💰 በክራሽ ጨዋታዎች ላይ በ25% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ! 💰

ሽንፈት ማለት ደስታው አብቅቷል ማለት አይደለም! በ Betwinwins ላይ Blastን፣ Crashን፣ Spacemanን ወይም Aviatorን ይጫወቱ እና በሽንፈትዎ ላይ 25% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ። ዛሬ ያሽከርክሩ እና ነገ ይሸለሙ!

👉https://t.betwinwins.net/muuft6cy

📱 t.me/betwinwinset


የቼልሲው አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ ቡድናቸው የእንግሊዝ እግር ኳስ የበላይነትን ሊቆጣጠር ይችላል ብለዋል ።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


አንቼሎቲ: "ለምን ፍራን ጋርሲያ ከ ፌርላንድ ሜንዲ የተሻለ ተመረጭ ሆነ? ቴክኒካዊ ውሳኔዎች ብቻ ". "ለሜንዲ ምስጋና ይግባው 2 ቻምፒዮንስ ሊግን አሸንፈናል ... ግን ፍራን ጋርሺያ በጣም ጥሩ ስሜት ይሰማዋል!!

በእነዚህ ጨዋታዎች እየሰጠሁት ያለውን እድል እየተጠቀመ ነው."

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


ከአለም አቀፍ እረፍት በጥሩ አቋም(Form) ላይ ያለው አርሰናል ወይስ ከአዲሱ አሰልጣጉ ጋር ጥሩ አጀማመር ያሳየው ዩናይትድ?

ሃስቦን ያጋሩን🤔👇

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


🚨Exclusive :

የክርስትያል ፓላሱ ተከላካይ እና አምበል ማርክ ጉዊ FA ቆሻሻ ግብረሰዶማዊያን ለመደገፍ ተጫዋቾች እንዲለብሱት ባስገደደዉ አርምባንድ ላይ እየሱስ እወደዋለሁ "I love Jesus " ብሎ መፃፉን ተከትሎ ቅጣት ሊቀጣ እንደሚችል ተገልጿል።

የኒህ ቆሻሻ ግብረሰዶማዊያንን ለመደገፍ የመጣው "Rainbow Laces Campaign(Stonwall) ወይም የቀስተ ዳመና ቀለማት(የግብረ ሰዶማውያን ቀለማት ንቅናቄ)" የፊታችን ታህሳስ 5 በፈረንጆች አቆጣጠር የሚጠናቀቅ ይሆናል።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ ማን ሲቲ ግብ ጠባቂዎች ሁኔታ:-

"ኤደርሰን የእኛ ቁጥር አንድ ነው, ስቴፋን ኦርቴጋ ቁጥር ሁለት. ግን ምናልባት ስቴፋን ይቀጥላል ... ".

"ነገ እና በሚቀጥሉት ጨዋታዎች ምን እንደሚከሰት እናያለን"

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


📆ልክ ከዛሬ አመት በፊት

ሊዮ ሜሲ 1000ኛ ጨዋታውን አደረገ። በጨዋታውም የመጀመሪያውን ግብ በማሶጠር ሀገሩ 2-1 በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍፃሜ እንድትሄድ ማድረግ ቻለ

🐐

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


ብሬናን ጆንሰን በዚህ ሲዝን ለቶተንሀም በሁሉም ውድድሮች 10ኛ ጎሉን አስቆጥሯል ።

ይህም ባለፈው ዓመት ካስቆጠረው (5) በዕጥፍ ይበልጣል።

   🏴󠁧󠁢󠁷󠁬󠁳󠁿 WALSH STARBOY ⭐ !

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


🇫🇷💰⏳ እንደ ፈረንሣይ ምንጮች ከሆነ ፒኤስጂ በሚቀጥለው ክረምት በነፃ ዝውውር ከሞ ሳላህ ጋር እየተነጋገረ ነው።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


Репост из: Qwickbet
Turning 1000 ETB into a massive win! 💥
Bets: 8 | Total Odds: 121.7
Win: 121,700.00 ETB 🏆 💰

#BigWins #BetSmart #Qwickbet

📲 Bet Now: Qwickbet.com
Bet responsibly 21+

Join us 👉 https://t.me/qwickbet


Once upon a time: 𝑴𝒖𝒔𝒊𝒂𝒍𝒂 ✖️ 𝑺𝒂𝒍𝒂𝒉 ✨

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


🚨🚨| ቅዳሜ በሜዳው ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር 1-1 ሲለያይ ማርክ ጉሂ የቀስተ ደመና ቀለም ባለው የካፒቴን አርማ ላይ 'ኢየሱስን እወድሀለዉ' ብሎ ከፃፈ በኋላ የኤፍኤ ክስ ሊቀርብበት ይችላል እየተባለ ነዉ ።

[espn]

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


የ39 አመቱ አሽሊ ያንግ የ18 አመቱ ልጁን ታይለርን ሊገጥም ይችላል ኤቨርተኖች በኤፍኤ ካፕ ሶስተኛው ዙር ፒተርቦሮ ዩናይትድ ጋር ተደልድለዋል።💙

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


🚨🗣️ሞሃመድ ሳላህ፡ " ኦማር ማርሙሽ ብዙ ተሰጥኦ ያለው ድንቅ ተጫዋች ነው የማየው።""

ሁሉም ነገር የተሻለ እንዲሆንለት ከማነጻጸር መራቅ አለብን።
ሰዎች ማርሙሽን ከእኔ ጋር ማወዳደር ማቆም አለባቸው። እሱ ጉዞውን ጀምሯል እና እኔ በሙያዬ ብዙ ስኬቶችን አግኝቻለሁ።🇪🇬🤝

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


አል ሂላል ኔይማርን በሳውዲ ሊግ ስብስባቸው ውስጥ ለማካተት ሲሉ ካሊዶ ኩሉባሊን ከስብስቡ ለመቀነስ አስበዋል።

(Source: DAILY MAIL)

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


Репост из: Qwickbet
Congratulations to Our Weekly Winners! 🎉

Here are the 25 lucky new users who each won 300 Birr this week! 🥳 Your accounts have been credited—check now and start placing your bets! 💸

💬 Haven’t received your reward? You have two weeks to claim it! DM us on Telegram at @Qwickbet_M for assistance.

🌟 Didn’t win this time? Don’t worry! You can still join the fun. Register today on Qwickbet and you might be on next week’s winner list! 🚀

Follow Qwickbet on:

📲 Instagram: https://www.instagram.com/qwickbet_et?igsh=YmtkOW5wZWd1azk5

📲 Facebook: https://www.facebook.com/share/2TCZqP2eFB6jeRtY/?mibextid=qi2Omg

📲 Telegram: https://t.me/qwickbet

#Qwickbet #WeeklyWinners #300BirrBoost #BetAndWin #RegisterNow

📲 Bet Now: Qwickbet.com
Bet responsibly 21+

Показано 20 последних публикаций.