መርካቶ ሸማ ተራ
መርካቶ ሸማ ተራ ከጃቡላኒ የንግድ ማዕከል ጀርባ ወይም ሽንኩርት በረንዳ የሚባለው ሥፍራ ላይ ከበድ ያለ የእሳት አደጋ ተከስቷል ። የእሳት አደጋ ሰራተኞች እሳቱን ለማጥፋት የሰውንም ሕይወት ለማትረፍ ንብረትም እንዳይወድም ጥረት እያደረጉ ነው ።
Via: ጌች ሐበሻ፣ ናርዶስ ክፍሌ