ዋልያዎቹ ተሸነፉ
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻው 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡
በውጤቱ መሰረትም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከአምስት የማጣሪያ ጨዋታዎች በአራቱ ተሸንፎ፣ በአንድ ጨዋታ ነጥብ ተጋርቶ 10 ጎሎች ተቆጥረውበት ከ2025ቱ የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ውጭ ሆኗል፡፡