ራሱን አግቶ ከቤተሰቦቹ ገንዘብ የጠየቀው ተያዘ
#FastMereja I በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ ጋና ዮሀንስ ቀበሌ ለቤተሰቦቹ ታግቻለሁ በማለት ብር እንዲከፈል ተጠይቆ ቤተሰቦቹ ብሩን ለመስጠት አይከል ከተማ ድረስ ተጉዘው ብሩን በተጠየቁበት አግባብ ሊሰጡ ሲል በፖሊስ በተደረገ ክትትል ሊቀበል ሲወጣ እጅ ከፍንጅ ሲያዝ ታግቻለሁ ያለው እራሱ ሆኖ ተገኝቷል።