ቆሎ ሻጩ ሽልማት ተበረከተለት
ወላይታ ዲቻ ቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብን 1ለ0 ባሸነፈበት ጨዋታ ለውዝ እና ቆሎ ለግብ አስቆጣሪው አብነት ደምሴ የሸለመው አንድ ታዳጊ ትላንት ምሽት ወላይታ ዲቻዎች ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲን 1ለ0 ካሸነፏ በኋላ ለደጋፊው ቅንነት ተጨዋቾቹ ያዋጡትን ብር ሸልመውታል ።
📷 Aku Images