ግጥም & ታሪኮች📚


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ለግጥም አፍቃርያን በሙሉ የትም የሌሉ
አዳዲስ ግጥሞችን እና ታሪኮችን ይዘን መተናል።
*ግጥሞች
*ትረካዎች
*አባባሎች
*የመፃህፍት ግብዣዎች
ለማንኛውም አስተያየት እንዲሁም ስራችሁን ለመላክ
@kidyona

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ
አለ ጠፋ ጠፋ የልቤ ላይ እሳት፣
አንተም እንደመቅረት፣
እኔም እንደመርሳት።
#kezefen

#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ

💚ሰናይ💛ቀን❤


#ላለፈ_ክረምት
ገጣሚ:- ጋሽ አበራ ለማ
አንባቢ:- ሲራክ ወንድሙ @siraaq
.......
ብቻ እንዲያው ብቻ እንዲያው ድፍን ቅል ሰበራ፣
ውኃ ማንቀዳበት ጥሬ ማንሰፍርበት የልጅ ቢጤ ስራ
መውደድም አንዴ ነው መጥላትም አንዴ ነው
ሲያስለን የሚኖር ትዝብቱ ብቻ ነው።
.....
#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ


Репост из: B.M📷ⓅⒾⓒⓉⓊⓇ🎥
ለProfile የሚሆን አሪፍ #ስሜት መግለጫ ፎቶ
🖼🖼🖼🖼🖼🖼🖼🖼
@Bereket_meskele
@Bereket_meskele


Репост из: Y...F 🇪🇹
===="ባላገሩ ባላገር"====
ክፍል =10,,,,የቀጠለ

ፀሀፊ #ፈቲ
ተራኪ #ጂ2 ታዬ (GiGi T)

@gtem_tarik
@gtem_tarik
@gtem_tarik 👈 share share

"መልካም በዓል"


Репост из: Y...F 🇪🇹
===="ባላገሩ ባላገር"====
ክፍል =10

ፀሀፊ #ፈቲ
ተራኪ #ጂ2 ታዬ (GiGi T)

@gtem_tarik
@gtem_tarik
@gtem_tarik 👈 share share

"መልካም በዓል"


Репост из: የኔ ግጥም
ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ትረካችን ሀሙስ የገና እለት ይጠናቀቃል ጠብቁን።


😊😊😊👍😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊👇👇👇👇


መልካም በዓል
@yene_gtm
@yene_gtm


Репост из: የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ
ይህ ትውልድ ሞኝ ነው
አንጎለ ፈዛዛ፤
ወተት እየሸጠ
አረቄ ሚገዛ....
🥛🥛🍼. 🥃🍻🥃

ምን ታስባላቹ??
#ቀደምትግጥም
F.comment 👉 @yuliyana16

#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ

💚ሰናይ💛ግዜ❤


Репост из: የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ
አንዳዴ ግብራችን ከኛ ይፋለሳል፣
ሰውነት ተሽሮ ኦኮቴን ይመስላል፤

ልክ እንደ ኦኮቴ....

ሆዳችን ይገዝፋል!
መስምያ እናጣና
ጆሮ ጌጥ ይሆናል!!!

✍ መክሊት (የ16ቷ)

#የግጥም_ቃና
👇👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ



💚መልካም💛 ምሽት❤


===="ባላገሩ ባላገር"====
ክፍል =9

ፀሀፊ #ፈቲ
ተራኪ #ጂ2 ታዬ (GiGi T)

@gtem_tarik
@gtem_tarik
@gtem_tarik 👈 share share


Репост из: ግጥም ከብሩኬ አንደበት
#ገጣሚ Samuel የገኒ ልጅ (ብሩኬ)

ማህርነ እግዚኦ
ማህርነ እግዜኦ
ዘመን ያወጀልን የምድር ገሃነም
እንካችሁ ተብሎ ስንቀበል ህመም
ቆመን በደመነፍስ ሲገርፈን አየሩ
እጅ ተዘርግቶ የታለህ እግዜሩ
ስንል ስንማፀን ቸግሮን በጠና
ወደሰማይ አፋፍ አንገታችን ቀና
አርገን ስናለቅስ
በቃ በለን ጌታ አታምጣብን ይብስ

@Lanchisel
°
°
JOIN US👇👇
@getem_besamuel
@getem_besamuel


Репост из: የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ
(ገመሸ ገነበ ቀረ ሰጓ ብቻ)
ቅጡ እንደ ጠፋበት የቃላት ስልቻ፣
ግራ የምጋባው እኔ ባ'አንተ ብቻ።

✍(የ16ቷ)

#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ

💚ሰናይ💛ግዜ❤


Репост из: B.M📷ⓅⒾⓒⓉⓊⓇ🎥
ከእያንዳንዱ አስቸጋሪ ሁኔታ በኋላ ሁለት ጥያቄዎችን እራስህን ጠይቅ፣ ምንድን ነው በትክክል የሰራሁት? ምንስ ነው በተለየ መልኩ ላደርግ እችል የነበረው?
🤔

@Bereket_meskele
@Bereket_meskele


Репост из: የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ
በምስራቅ በኩል ዝናቡ ፈለቀ፣
በምዕራቡም በኩል ዝናቡ ፈለቀ፣
እናንተ ዘር ዝሩ የኔ ዘር አለቀ፣
አለች የአማራ አልቃሽ ፅናቷ የደቀቀ።

#የግጥም_ቃና_
#በመክሊት_የ16ቷ
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈 ቤተሰብ ይሁኑ

💚ብሩህ 💛ቅዳሚት❤


Репост из: የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ
በምስራቅ በኩል ዝናቡ ፈለቀ፣
በምዕራቡም በኩል ዝናቡ ፈለቀ፣
እናንተ ዘር ዝሩ የኔ ዘር አለቀ፣
አለች የአማራ አልቃሽ ፅናቷ የደቀቀ።

#የግጥም_ቃና_
#በመክሊት_የ16ቷ
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈 ቤተሰብ ይሁኑ

💚ብሩህ 💛ቅዳሚት❤


ውበት ካሉ
አንድ ስንሆን ነው
❤️❤️❤️❤️❤️

@Bereket_meskele
@Bereket_meskele


===="ባላገሩ ባላገር"====
ክፍል =8

ፀሀፊ #ፈቲ
ተራኪ #ጂ2 ታዬ (GiGi T)

@gtem_tarik
@gtem_tarik
@gtem_tarik 👈 share share


Репост из: የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ
የሴት ጠጪ ይሉኛል እንደምን አልጠጣው፣
መከራን ከችግር ደራርቦ ሲያመጣው።

#edi
#የግጥም_ቃና_በመክሊት_የ16ቷ
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ

💚ሰናይ💛እለት❤


Репост из: የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ
😂😂😂😂❤️😜

#ከዘፈን_ምዕራፍ_ነው

#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ

💚እድር💛በሉልኝ❤


👁(ገና እንዳየውሽ)👀

ከአድማስ ባሻገር
አይኔ ቢሽከረከር
በጣም የምታምር
አንዲ ልጅ አየሁኝ
እራሴን ኮራ ለማለትም
በጣምም ሞከርኩኝ
አቅበዘበዘቺኝ ገና ምንም ሳላይ
በምናብ ስመለከታት
ከታችም ወደ ላይ
ተላወሰ ውስጤ
አዲስ ስሜት እስኪያይ

በድገት አጊቼሽ
ምኑንም ሳላውቀው
ፍቅርሽ በደምስሬ
ገብቶ ውስጤን አላወሰው
ምንም ማይጠላ
ፀጋውን አድሎሽ
ሳያውቀው አንጀቴ
ከልብ ወደደሽ

❤️ ለሚወድሽ ልቤ ❤️
😇 በፅኑ ላመነሽ 😇
🎁ስጦታ ይቅርብ🎁
👱‍♀ስጦታዬ አንቺ ነሽ👱‍♀

✍✍✍✍ #Bereket_meskele

@Bereket_meskele


Репост из: የግጥም ቃና በ መክሊት የ16ቷ
አዲስ ፍቅር እኔን ይዞኛል 💕

#ከዘፈን

#የግጥም_ቃና
👇👇👇
@ilovvll
@ilovvll 👈ቤተሰብ ይሁኑ

💚 ሰናይ 💛ቀን ❤

Показано 20 последних публикаций.

641

подписчиков
Статистика канала