Репост из: ግጥም ከብሩኬ አንደበት
#ገጣሚ Samuel የገኒ ልጅ (ብሩኬ)
ማህርነ እግዚኦ
ማህርነ እግዜኦ
ዘመን ያወጀልን የምድር ገሃነም
እንካችሁ ተብሎ ስንቀበል ህመም
ቆመን በደመነፍስ ሲገርፈን አየሩ
እጅ ተዘርግቶ የታለህ እግዜሩ
ስንል ስንማፀን ቸግሮን በጠና
ወደሰማይ አፋፍ አንገታችን ቀና
አርገን ስናለቅስ
በቃ በለን ጌታ አታምጣብን ይብስ
✍ @Lanchisel
°
°
JOIN US👇👇
@getem_besamuel
@getem_besamuel
ማህርነ እግዚኦ
ማህርነ እግዜኦ
ዘመን ያወጀልን የምድር ገሃነም
እንካችሁ ተብሎ ስንቀበል ህመም
ቆመን በደመነፍስ ሲገርፈን አየሩ
እጅ ተዘርግቶ የታለህ እግዜሩ
ስንል ስንማፀን ቸግሮን በጠና
ወደሰማይ አፋፍ አንገታችን ቀና
አርገን ስናለቅስ
በቃ በለን ጌታ አታምጣብን ይብስ
✍ @Lanchisel
°
°
JOIN US👇👇
@getem_besamuel
@getem_besamuel