የጉብሬና አካባቢው የሰለፍዮች ቻናል 🇸🇦


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ትክክለኛው እስላማዊ አስተምህሮ ከቁርአንና ከሐዲስ ከደጋግ ቀደምቶች አረዳድ ከታማኝ ዑለሞች ንግግር የሚሰራጭበት ቻናል ነው።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


↪️ ታላቅ የምስራች

እነሆ የፊታችን ቅዳሜ ሻዕባን 09 ወይም የካቲት 01 2017 E.C በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ አማካኝነት የተሰናዳ የ wellcom (የእንኳን ደህና መጡ) ፕሮግራም ተደግሶ ይጠብቃቹሀል።

🎤 በእለቱ የሚሰየሙ ተጋባዥ እንግዶች

1, ኡስታዝ አብራር አወል (አቡ ዑበይዳህ) ከአዲስ አበባ
2, ኡስታዝ ኑራዲስ (አቡል በያን) ከቡታጅራ
3, ወንድም ሙሀመድ (አቡ ዘከሪያ) አል-ወልቂጢይ ከሌራ

⌚️ ቀን እና ሰአት

ቅዳሜ ከ 02:30 ጀምሮ እስከ ዝሁር ሶላት ወይም 07:00 ድረስ ነው በግዜ ለመገኘት ሞክሩ!

🕌 ቦታ ወይም አድራሻ

ጉብሬ ክፍላ ከተማ በኤዋን ቀበሌ ከኤዋን እንፃ በግራ በኩል ገባ ብሎ በሸህ መንደር ሰዓድ መስጂድ

አስተውሉ፦ ለወንዶችም ለሴቶችም በቂ ቦታ ስላለ እንዳይጨነቁ።

t.me/Deawaaselefiyah
t.me/Deawaaselefiyah


↪️ የሀዲያን ህዝብ የማክፈር ዘመቻ በተለያዩ ዘመናት!

ክፍል ሶስት

ክፍል አንድን ለማግኘት ይህን ይጫኑ
https://t.me/sunnatewhid/222

ክፍል ሁለትን ለማግኘት ይህን ይጫኑ
https://t.me/sunnatewhid/266

🔷 የጋብቻ ዝምድና በመጠቀም የማክፈር ሂደት። የክርስቲያኑ መንግስት ሙስሊሙን ለማክፈር ብዙ ዘዴዎችን ዘይዶ ተነስቶ እንደነበር ይታወቃል።
ሲፈልግ በጦር ሲሻው በእጅ አዙር ጦር እየተዋጋ ማክፈሩን ተያይዞት ነበር።

ከእጅ አዙሩ ጦርነት መሀከል ለአብነት ያህል፦ በሀዲያ ሱልጣኔት ላይ ያደረገውን መመልከት ሰዎቹ ምን ያህል ኢስላም ጠል መሆናቸውን ለመረዳት በቂ ነው። የክርስትያኑ መንግስት በጦርነት ሱልጣኔቱን አሸነፎ፣ የራሴ ያለቸውን ሹማምንት በሀዲያ አስፍሮ ቢሆንም፤ የፈለገውን ያክል ለውጥ ሊያገኝ አልቻለም ነበረና ከሙስሊሙ ህዝብ ሴቶቻቸውን በምርኮ እና በግብር ከመጡ ሴቶች ትዳር በመመስረት የማክፈር ዘመቻውን አቀጣጠለው። በምርኮ እና በግብር ወደሱ የመጡ ሙስሊም ሴቶችን ክርስትና ያስነሳቸውና እሌኒ በሚል ስም ሰይሟቸው ከክርስቲያን ሹማምንት ለፈለገው ይድራቸዋል። የዚህ እጣ ፈንታ ከደረሰባቸው እንስቶች መሀከል ንግስት እሌኒ መሀመድ አንዷ ነች።

እሌኒ መሀመድ የሀድያ ሱልጣኔት የገራድ መሀመድ ሴት ልጁ ነበረች። ነገር ግን አፄ ዘርዓ ያዕቆብ በክርስትና እምነት አስጠምቆ አግብቷት የቀኝ ባለቤት (ቀኝ በአልቴሐት) ማዕረግ ሰቷት ከሷ ጋር በመሆን ሙስሊሙን ፈጅተውታል። እሌኒ መሀመድ በመጀመሪያ ሙስሊም ብትሆንም በግብር (በአንዳንድ አፈ ታሪኮች ደግሞ በምርኮ ተወስዳ ነው ይባላል።) ከሀዲያ ሱልጣኔት ወደ ክርስትያኑ ከተወሰደች እና ክርስትናን ከተቀበለች ወዲህ ግን ለሙስሊሞች የነበራት ጥላቻ ወደር አልነበረውም።

ለምሳሌ፦ ከፖርቹጋሉ የክርስትያን ንጉስ ጋር ወታደሯን በማጣመር የሙስሊሙን ጦር ተዋግታለች፣ በአንድ ወቅት ለክርስትያኑ ንጉስ በሱልጣኔቷ ያሉ ሙስሊሞች በጁምአ ሰላት ወቅት ትጥቅ እንደሚፈቱ ነግራው በድንገት ክርስቲያኖቹ ወረዋቸው እየሰገዱ እንደጨፈጨፋቸው ይነገራል። (ይህ በአፈ ታሪክ ይወራል)። አናም አፄው ትዳርን ለማክፈሪያ ዘዴ ተጠቀመበት ፍሬውንም በእሌኒ አየ።

ክፍል አራት ይቀጥላል

https://t.me/sunnatewhid


↪️ ሙሐደራ ቁጥር 014

🔈 የሙሀደራው ርእስ "ቢድዓ እና ሙብተዲዕ ከወንጀል እና ከወንጀለኛው የበለጠ አደገኛ ናቸው"

🔈  محاضرة بعنوان "الْبِدْعَةُ وَالْمُبْتَدِعَةُ أَخْطَرُ وَأَشَدُّ مِنَ الْمَعْصِيَةِ وَالْعُصَاةُ"

🎙በወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ (ሀፊዘውላህ)

t.me/alwelkitymuhadra
t.me/alwelkitymuhadra




አጭር የኮርስ ፕሮግራም

የፊታችን ቅዳሜ ጥር 24/2017 በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ አረቅጥ ከተማ ሰለጭያ መስጂድ ላይ ልዩ አጠር ያለ ኮርስ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።
ኮርሱ የሚሰጠው በሸይኻችን ሸይኽ ዐ/ሐሚድ ለተምይ ነው ።
የኮርሱ ኪታብ ጂናየቱ ተመዩዕ ዓላ ሚንጂ ሰለፍ የሚለው የሸይኽ ዑበይደል ጃቢርይ ነው ።
ሳአት : – ከጠዋቱ 3 : 00 – 6 : 00


Репост из: Wolkite University yeselefiyah channel
ታለቅ የምስራች
📢ታላቅ የዳዕዋ  እና የንያ ፕሮግራም
አሰላሙ ዓለይይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
  🕌 ውድና የተከበራቹህ የሱና እህት ወንድሞች   እንደተለመደው  የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ሰለፊይ ተማሪዎች የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም የፊታችን  አርብ ጥር  ቀን 23/5/2017 EC   ሞቅ ደመቅ ባለ መልኩ አዘጋጅቶ ይጠብቃቹዋል ምን ይህ ብቻ አጓጊ እና አስተማሪ የሆነ የጢያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል ስለሆነም  ይህ ልዩ የሆነ ፕሮግራም እንደያመልጥዎ በሁኑ ራሰችን አዘጋጅተን ለሌሎች እናስታውስ
🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍
✅ 🎤የእለቱ ውድ ተጋባዥ እንግዳችን
✅🎤  ኡስታዝ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ(አቡ ዘከሪያ) አለሀ ይጠብቀው
🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍
🚦ቦታ :-⬇️⬇️⬇️⬇️
🍍🍍🍍🍍🍍🍒🍒🍒
✅ በወልቂጤ ዩንቨርሲቲ የሰለፍዮች የመስጂድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ (online)
ሰዓት:- ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍
  📡ይህንን የዳዕዋ ፕሮግራሙ ለመከታተል
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
📱 https://t.me/welkite unver
📱 https://t.me/welkiteunver
ይጫኑ
✅ ሼር እና አድ በማድረግ ወደ ኸይር ስራ እናመላክት ለኸይርም ስራ ሰበብ እንሁን
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር


📲 እስከዛሬ የተለቀቁ ሙሀደራዎች ዝርዝር

1, "የጫት ሀራምነት (ክልክልነት)"
በወንድማ አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ
t.me/alwelkitymuhadra/8

2, "እስላማዊ (ትክክለኛ) አንድነት"
በወንድማ አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ
t.me/alwelkitymuhadra/10

3, "በመልካም ማዘዝ እና ከመጥፎ መከልከል"
በወንድማ አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ
t.me/alwelkitymuhadra/16

4, "እስልምና እንግዳ ሆኖ ጀመረ…"
በወንድማ አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ
t.me/alwelkitymuhadra/19

5, "የልዩነት እና የአመለካከት ነጥቦች"
በወንድማ አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ
t.me/alwelkitymuhadra/22

6, "የተውሒድ አንገብጋቢነት እና የሽርክ አደገኝነት"
በወንድማ አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ
t.me/alwelkitymuhadra/22

7, "ሽርክን ከሁሉም ወንጀል በላጭ ያደረጉት ምክንያቶችን ማብራራት"
በወንድማ አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ
t.me/alwelkitymuhadra/28

8, "መልእክተኛውን ﷺ መከተል እና ትሩፋቶቹ"
በወንድማ አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ
t.me/alwelkitymuhadra/31

9, "በመልእክተኛውን ﷺ እና ዛሬ ሙስሊሞች በሚሰሩት የቀብ ስነ-ስርአት መካከል ያለው ርቀት"
በወንድማ አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ
t.me/alwelkitymuhadra/38

10, "ዒባዳን ለአላህ ﷻ ብቻ ማጥር እና መከተልን ለመልእክተኛውን ﷺ ብቻ መነጠል"
በወንድማ አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ
t.me/alwelkitymuhadra/40

11, "የሸሪዓዊ እውቀጠት ትራፋቶች፣ እሱን የመማር ትሩፋት እና የባለቤቶቹ ልቅና"
በወንድማ አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ
t.me/alwelkitymuhadra/44

12, "ወደ አሏህ ﷻ መመለስ"
በወንድማ አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ
t.me/alwelkitymuhadra/47


📙 السَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

        ይህ የወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሀመድ አል-ወልቂጢይ ሙሀደራዎች እና ኹጠቦችን የምታገኙበት ቻናል ነው። ተቀላቀሉ ለወንድም እህቶችም ጋብዙ። በአላህ ፈቃድ ትጠቀሙበታላችሁ ብለን እናስባለን።

ለመቀላቀል ይህንን ሊንክ ተጫኑ
⇣⇣⇣       ⇣⇣⇣        ⇣⇣⇣
http://t.me/alwelkitymuhadra
http://t.me/alwelkitymuhadra


📲 مَدْرَسَةُ دَارِ السَّلَامِ عَلَىٰ الْبَثِّ الْمُبَاشِرِ.

↪️ ዳሩ ሰላም on line ት/ቤት!

ታላቅ ብስራት ለእውቀት ፈላጊ ተማሪዎች እነሆ ዳሩ ሰላም የኦንላይን መርከዛችን ካለፉ ውስን ወራቶች ጀምሮ ተማሪዎችን ቃዒደቱ ኑራኒየ፣ የቁርአን ንባብ፣ የቁርአን ሒፍዝ እያስቀራ ለከፍታ እያበቃ ይገኛል።

መርከዙ በ on line የሚሰጠው ትምህርት

1, ለጀማሪዎች ቃዒደቱ ኑራኒያ
2, ቁርአን ነዞር (በእይታ በተጅዊድ)
3, ቁርአን ሂፍዝ (ሽምደዳ)

📲 ትምህርቱ የሚሰጠው በ tellegram livestream ላይ ነው

⌚️የቂርአት ግዜ በተመለከተ ማታ ከ01:00 ጀምሮ እስከ 03:00 ነው ትምህርት የሚሰጠው።

🔊 ልብ ይበሉ ማእከላችን ተማሪዎችን ኑራኒያ ወይም ቁርአን በእይታ ወይም በሒፍዝ ካስጨረሰ ቡሀላ ሰርተፍኬት (የምስክር ወረቀት) በመስጠት ያስመርቃል።


ለመመዝገብ ወደዚህ ግሩፕ ግቡ
⇣⇣⇣       ⇣⇣⇣        ⇣⇣⇣
https://t.me/darusselam01
https://t.me/darusselam01


🔸 አዲስ ሙሀደራ

🔊 “ምንዳክ በስራህ አይነት ነው!!”

🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ሀሊም ዐብዱል ሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)

ሌራ ኢማሙ አህመድ መስጂድ የተደረገ

t.me/abuzekeryamuhamed
t.me/abuzekeryamuhamed


↪️ አንገብጋቢ መልእክት ሶሻል ሚዲያ ለሚጠቀሙ ወንድም እና እህቶች!

በተለያዩ የሶሻል ሚዲያዎችን በዚክር ቃላቶች እራስን ስለመሰየም ለጂናው የሰጠው መልስ እንደሚከተለው ነው፦

"ይህን ስም መቀየር አንተ ላይ ግዴታ ነው። ምክንያቱም ያንተ ማንነት "سبحان الله" አይደለም። "سبحان الله"ማ ቢሆን ከተደነገጉ የሸርአዊ ዚክቶች ነው የሚቆጠረው።"

ምንጭ፦ አል’ፈታዋ 11/ 477

ስለዚህ ብዙዎቻችን እንደዚህ አይነስ ስሞችን እንጠቀማለን።

ለምሳሌ፦

الحمد الله، سبحان الله، الله أكبر، لا إله إلا الله.

ኢሔን ማስተካከል አለበን። የአላህን ዚክር ለስም መጠቀም የለብንም።

t.me/abuzekeryamuhamed
t.me/abuzekeryamuhamed


ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የተመደባቹህ ሬሚዲያል ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ!!!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

📝 በመጀመሪያ ምስጋና ሁሉ  ለአላህ የተገባ ይሁን፣  በመቀጠልም  የሰላም ተምሳሌት ወደ ሆነችው ግቢያችን(WKU)  በሬሚዲያል(remidial) የተመደባችሁ   ሙስሊም  ወንድም እና እህቶች እንኳን ወደ ግቢያችን ❮ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ❯ በሰላም መጣችሁ!!

  🍇  የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐም እናንተን ሙስሊም ወንድም እህቶቹን  ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ የናንተን መምጣት በጉጉት በመጠበቅ ላይ ይገኛል።
 
👌 ስለሆነም ከዚህ በታች በተቀመጡት አድራሻዎች በመደወል ልንረዳችሁ የምንችለውን ነገር በሙሉ እንድትጠይቁ ስንጋብዛችሁ በደስታ ነው።

1, አብዱልሀሚድ ኸይሩዲን(ዋና አስተባበሪ)
📲 +251947966596

2 አብዱረዛቅ ሹክራ
📲 +251921788881

3 ነጅሙዲን ስርባር
📲 +251985555161

4 ፈይዱ ሚስባህ
📲 +251937223046

5 ሃዛሊ ዚያድ
📲 +251980221240

👌 አስተባባሪ እህቶችን በጀመዓችን ዋና አስተባበሪ በኩል ማግኘት ትችላላቹህ!

NB:  ግቢያችን ላይ የተለያዩ የጥመት አንጃዎች ስለሚገኙ ጥንቃቄ አይለየን‼️

           አላህ   በሰላም ያገናኘን🤲

የWKU ሰለፊይ ተማሪዎች official ቻናል
👇👇👇
@Deawaaselefiyah
@welkiteunver


በዱዓቶች አላማችሁን እወቁ
---------------------------------

በዚህ ፕሮግራም የተዘናጉት ይነቃሉ! የማያውቁት ይማራሉ
ዱዓቶች የተጣለባቸውን ግደታ ሊወጡ ይገባል
➪ የኑሕ የዳዕዋ ጉዞ ትምህርት ሊሆነን ይገባል።
ይህ ዳዕዋችን አይከፋፍልም
ከሙመዓዎች እና ኢኽዋኖች መጠንቀቅ ያስፈልጋል

🎙 الأُسْـتَاذُ أَبُو حَمَوْيَة شَمْسُو غُلْتَا «حَفِظَهُ الله»
🎙 በኡስታዝ አቡ ሀመዊያህ ሸምሱ ጉልታ አላህ ይጠብቀው!

🏝 በአሊቾ ዊሪሮ ወረዳ በገደራት ቀበሌ ልዩ ስሙ ጮል በተሰኘችው መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ የቀረበ

🗓
እለተ-ቅዳሜ [ጥር 10/2017]

t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy


ዒልምን ፈልጎ መሰባሰብ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
🎙 ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን አል'ለተሚይ! አላህ ይጠብቃቸው!

🎙 لفَضِيلَةِ الشَّيخِ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»

👉 በሙሐደራው፦
➩ ሰለፍያ ማለት ብቸኛ የሆነ ዘመን፣ ብሄር፣ ከለር፣ የሰው አይነት፣ የማይገድበው ጥርት ያለ ትክክለኛው የሰው ልጆች ማንነት ነው

➪ ሁሉም ይወቅ! 👉 እኛ የሱና ሰዎች ነን። ግባችንም ትክክለኛውን እስልምና ከቀደምት አበዎቻችን እንደተወረሰው አድርገን እናስተምራለን።

➩ የማስተማር ይዘቱም በጁምዓ ኹጥባ፣ በሀለቀተል-ዒልም፣ በሙሐደራ፣ ኪታብ በመፃፍ፣ በኮርስ... ወዘተ

    ➧ ሌ  ሎ  ች  ም ትምህርቶች አሉ!

🏝 በአሊቾ ዊሪሮ ወረዳ በገደራት ቀበሌ ልዩ ስሙ ጮል በተሰኘችው መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ ከቀረበ ሙሐደራ የተወሰደ

▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy


Репост из: የ ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ቻናል
በስልጤ ዞን አሊቾ ውሪሮ እየተካሄደ ያለው ደማቅ አገር አቀፍ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ ጁምዓ ከተሰገደ ጀምሮ እንደቀጠለ ነው

ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ (ሀፊዘሁላህ)

በቀጥታ ስርጭት online ለመከታተል

ገባ 👇ገባ👇 በሉ ሼር በማድረግ አዳርሱ
https://t.me/IbnShifa?livestream=f641a22aabc43cf9dd


Репост из: የኢስላም ብርሃን የዕውቀት ማዕድ
🕌  🕌 ልዩ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም

      በአላህ ፈቃድ የዲን ትምህርት ድግስ ከዛሬ ጥር 9/5/2017 የጁመዓ ኹጥባና ሰላት ጀምሮ  ለተከታታይ 3 ቀናቶች ተዘጋጅቷል ::

ቀናቶቹ በታላላቅ የሀገራችን  መሻይኾችና ኡስታዞች  የኮርስና የሙሃደራ ፕሮግራሞች ይደምቃሉ::

➡️  ቦታ

     በአሊቾ ዊሪሮ ወረዳ በገደራት ቀበሌ ልዪ ስሙ ጮል በተሰኘችው መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ ተሰናድቶ ይጠብቃችኋል::

የፕሮግራሙ አዘጋጅ :-
     የገደራት ቀበሌ አል-አቅሷ መስጂድ እና መድረሳ ማህበረሰብ እና የአካባቢው ተወላጆች

በዝግጅቱ ላይ ከሚገኙ ውድና ብርቅዬ መሻይኾች መካከል:

↪️  አሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ቢን ያሲን አለተሚይ(ከለተሞ)

بعنوان :-  وقفات مع سورة نوح

ልዪ ቆይታ ከሱረቱ ኑህ ጋር

↪️  አሸይኽ ሙሐመድ ሀያት (ከወሎ ሐራ)

دورة مكثفة في المنهج
ልዩ ኮርስ በሚንሃጅ ዙሪያ

🕌 አሸይኽ ሁሰይን ከረም
 (ከወሎ ሐራ)
بعنوان:-الإعتصام بحبل الله
ርእስ:-በአላህ ገመድ መተሳሰር

↪️   አሸይኽ ሙሐመድ ጀማል (ከኮምቦልቻ)

بعنوان:-خطر البدع وأهلها في الإسلام

የቢድዐ እና የቢድዐ ባለቤቶች አደጋ በእስልምና ላይ

↪️ አሸይክ ሙባረክ አልወልቂጢይ (ከወልቂጤ)

بعنوان :- مجمع الشرك
   የሺርክ መናሀሪያዎች 

↪️ አሸይኽ ሁሰይን  ሙሐመድ አስልጢይ  (ከአዲስ አበባ)

بعنوان :- الصبر في الدعوة إلى الله

   ሰብር ወደ አላህ በመጣራት ላይ

↪️ አሸይኽ መህቡብ (ከሳንኩራ)     
 
بعنوان :- كن على بصيرة في ديك

   የቻሌ የንበሪ (በስልጢኛ ቋንቋ)

↪️ አሸይኽ አወል (ከዳሎቻ)

إن هذا الدين أمانة عظيمة

     ዲኒ እኮ የሮሬን አማነ (በስልጥኛ ቋንቋ)

🛜   አሸይኽ አቡ ዘር (ከሱኡዲ አረቢያ) በቀጥታ ስርጭት

📜ጣፋጭ የግጥም ስንኞች በወንድማችን ኢብኑ ኑሪ ተዘጋጅተዋል

በስልጥኛ
በአማርኛ
በአረብኛ
ይደመጣሉ::

🕌እንዲሁም በርካታ ውድና ተናፋቂ ሰለፍይ ኡስታዞች የሚታደሙበት ደማቅ ፕሮግራም ነው ።

ማሳሰቢያ:-ሁላችሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና የማታ ልብስ እንዳትዘንጉ::

👌የሀቅ ወዳጆች ሁሉ በአክብሮት ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩብን‼️

📲+251913890385
📲+251716270733
📲+251938306021

https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed


Репост из: ABU YEHYA [AHMED SÈID] ASELEFY
የሽርክያት ቦታዎች አዲስ.pdf
1.7Мб
🟢 በወልቂጤና በዙሪያዋ ከማገኙት የሽርክያት ቦታዎች።

✅ ክፍል ሁለት

# በውስጡ ከተዳሰሱት ነጥቦች ውስጥ

1 የቃፋው ሼህ በመባል የሚታወቀው ሰዎችን ወደተለያየ ባዕድ አምልኮ ስለሚጣራው ጉብሬ ክፍለ ከተማ ገባ ብሎ ስለሚገኘው ሰው ተብራርቶበታል።


2 ስለ ዘቢሞላ እና ውስጡ ላይ ስለሚፈፀሙ ሽርክያቶች።

🔷 ሌሎችም ተዳሰውበታል


✅ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።


https://t.me/shikmubarek

https://t.me/shikmubarek


👆👆👆

አላህ በመሬት መንቀጥቀጥ ባሮቹን ያስፈራራቸዋል።



🔶
በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444


Репост из: ሙሀመድ አል―ወልቂጢይ
👌 የቢድአ ባልተቤቶች ጌታችንን አላህን (የሚፈለገውን ውዴታ) አይወዱትም። ምክንያቱም መልክተኛውን ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም ስላልተከተሉ ነው። ከሱ (ከአላህ) መንገድ ስሜታቸውን ስለሚያስቀድሙ ነው። ለዚህ አንደማስረጃ ቁርአን ምእራፍ ሶስት አንቀፅ 31 አንብብ።


👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

↪️ እነዚህን ዑለሞች ለምንድን ነው የምንወዳቸው

✨ ሸይኽ አብዱል ሀሚድ
✨ ሸይኽ ሀሰን ገላው
✨ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን
✨ ሸይኽ አብዱል ከሪም
✨ ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት
✨ ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ
✨ ሸይኽ ሁሴን አባስ
✨ ሸይኽ ሁሴን ከረም
✨ ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ
✨ ሸይኽ ኤስማኤል ዘይኑ
✨ ሸይኽ ሙሀመድ አቂል
✨ ሸይኽ ሁሴን አስልጢ
✨ ሸይኽ አቡ ኑሀ አህመድ
✨ ሸይኽ ሙባረክ መልቂጤ

ሌሎችንም ዑለማኦቻችን

t.me/abuzekeryamuhamed
t.me/abuzekeryamuhamed

Показано 20 последних публикаций.