🟢ይህ ነው መሪያችሁ
ከሙመይዓዎች መሪ አምታቾች አንዱ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ ከአቡ በክር አህመድ ጋር አንድ መሆኑን እያሳየ ነው:: ሙሪዶች መሪያችሁን አወቃችሁን ?!
መሪያችሁ
👉ያልሰለሙ ሰዎችን "ብፁዓን አባቶቾ ፣ ምእመናን ወዘተ " የሚል
👉በአላህ ላይ የሚቀጥፍ ፣ ከቁርኣን የሚቀንስ የሚጨምር
👉እየሱስ የሚባል ፍቅርን ያስተማረ ጌታ እንዳለ የሚናገር
👉"ለቤተክርስቲያን መቶ ሺ ሰጡ" ተብሎ የተሞካሸ ወዘተ
👉የሁላችንም ፈጣሪ አምላክ አላህ የተናገረውን ያዙ
{فَأَقِمْ وَجْهَكَ لِلدِّينِ حَنِيفًۭا ۚ فِطْرَتَ ٱللَّهِ ٱلَّتِى فَطَرَ ٱلنَّاسَ عَلَيْهَا ۚ لَا تَبْدِيلَ لِخَلْقِ ٱللَّهِ ۚ ذَٰلِكَ ٱلدِّينُ ٱلْقَيِّمُ وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَ ٱلنَّاسِ لَا يَعْلَمُونَ}
{ፊትህን ወደ እውነት አዙረህ ለሃይማኖት ቀጥ አድርግ፡፡ የአላህን ፍጥረት ያዝ : ያችን አላህ ሰዎችን በእርስዋ ላይ የፈጠረባትን ፡፡ የአላህን ፍጥረት መለወጥ ክልክል ነውና አትለውጡ፡፡ ይህ ቀጥተኛ ሃይማኖት ነው፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያውቁም} (አሩም:30)
ነፍሱን ከዘለዓለም ክስረት ማዳን የሚፈልግ በኢስላም ይኑር::ሌላ መዳኛ መንገድ የለም!
{وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الإِسْلاَمِ دِيناً فَلَنْ يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ} [آل عمران:85]
{ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው} (አልበቀረህ:85)
ለክርሲቲያኖች የእውነት የሚያዝን አካል ከሚሸነግላቸው ወደ ሀቁ ዲን ይጥራቸው
ኑኑኑኑ ወደ ኢስላም
@Abuhemewiya
@aredualelmumeyia