📖 {…وَمَا تَسْقُطُ مِن وَرَقَةٍ إِلَّا يَعْلَمُهَا…}
{…ከቅጠልም አንዲትም የምትረግፍ የለችም ቢያውቃት እንጂ…}
በስምጥ ሸለቆ ጥቅጥቅ ባሉ ደኖች ውስጥ ረግፋ የምትወድቅ አንዲትም ቅጠል የለችም: አላህ የሚያውቃት ብትሆን እንጂ!!
ታድያ………
እንባህን ስሞታህን ዱዐህን የማያውቅ ይመስልሃልን??
https://t.me/hamdquante
{…ከቅጠልም አንዲትም የምትረግፍ የለችም ቢያውቃት እንጂ…}
በስምጥ ሸለቆ ጥቅጥቅ ባሉ ደኖች ውስጥ ረግፋ የምትወድቅ አንዲትም ቅጠል የለችም: አላህ የሚያውቃት ብትሆን እንጂ!!
ታድያ………
እንባህን ስሞታህን ዱዐህን የማያውቅ ይመስልሃልን??
https://t.me/hamdquante