✍
ከእየሱስ ከታቦት ማን ይበልጣል??
ዛሬ ጠዋት ታክሲ ውስጥ የገጠመኝ:
ወደ ታክሲው ስደርስ የታክሲው የኋላ ወንበሮች ሞልተው ስለነበር ያለፍላጎቴ ጋቢና (በመሃል ወንበር) ተቀመጥኩኝ። ሹፌሩ ተንቀሳቃሽ ስልኩ ላይ ወፈር ባለ ድምፅ የሚናገር የስብከት ሪከርድ ከፍቷል። አጠገቡ ሆኖ ትኩረት ለሰጠው በደንብ ይሰማል።
ወቅታዊ ጉዳይ ላይ (ስለ ጥምቀት) እየተናገረ እንደሆነ ለማወቅ አይከብድም ነበር። የተወሰኑ የማይገቡ ማብራሪያዎች ከሰጠ በኋላ "ታቦት"ን በተመለከ ስለሚጠየቁ ጥያቄዎች ምላሽ ሊሰጥ እንደሆነ ገለፀ። በቁጣ ስሜት መናገር ጀመረ። ስለ "ታቦት" ብዙ ጥያቄዎች እንደሚነሱ: ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጡም ሌሎች ጥያቄዎች እንደሚነሱባቸው በቁጣ ከተናገረ በኋላ ቀጣዩን ጥያቄ ጠቀሰ።
"ስለ ታቦት ከሚነሱ ጥያቄዎች አንዱ……
“ታቦት ተሰረቀ፣ ተቀርቆ ተሸጠ ሲባል እንሰማለን; ታድያ ታቦት ሀይል ያለው ከሆነ እንዴት ተሰርቆ ይሸጣል? በሚሰርቀው ሰው ላይስ እንዴት አደጋ አያደርስም?” የሚል ጥያቄ ነው" ይላል።
ምላሹ እንደሚከተለው አስቀምጦታል………
"ታቦት ተሰረቀ: እንዴት ይሰረቃል? እንዴት ይሸጣል? ለምትሉ ሰዎች አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ: ከእየሱስ እና ከታቦት ማን ይበልጣል?" ብሎ ይጠይቃል።
ቀጠለና………
"ጭራሽ ለውድድር የሚቀርቡ አይደሉም (እየሱስ በብዙ ይበልጣል)። ታድያ እየሱስ እኮ የሁዳ በ30 ብር ሽጦታል: “ታቦት እንዴት ይሸጣል?” የምትለው “እየሱስ እንዴት ይሸጣል ብለህ ጠይቅ እስኪ" በማለት በቁጣና በንዴት ይናገራል።
☝️ላ ኢላሃ ኢለላህ!!
የሚሰረቅ የሚሸጥ ታቦት እና "ተሰርቆ ተሸጠ" ብለው ለሚያምኑት አካል አምልኮን ሲሰጡ እንደው ምን የሚሉት ጨለምተኝነት ነው??
📖{…فَإِنَّهَا لَا تَعْمَى الْأَبْصَارُ وَلَكِن تَعْمَى الْقُلُوبُ الَّتِي فِي الصُّدُورِ}
{…እነሆ ዐይኖች አይታወሩም: ነገር ግን እነዝያ በደረቶች ውስጥ ያሉ ልቦች ናቸው የሚታወሩት።}
[አል_ሓጅ:⁴⁶]
https://t.me/hamdquante