✍
አላህ የረመዷንን ወር ሲያስተዋውቀን………
📖{شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ…}
{የረመዷን ወር (ማለት) ያ… ቁርኣን የተወረደበት……} ይለናል።
ልብ በሉ………
ወሩን አላህ ያስተዋወቀው {ጾም የተደነገገበት} በሚል ሳይሆን {ቁርኣን የተወረደበት} በሚል ነው: ጾም ግዴታ ከመሆኑን ጋ።
ታድያ; መገለጫው ሁላ ቁርኣን በሆነው ወር ከቁርኣን ጋ ምን ያህል ለመተሳሰር ተዘጋጅተናል??
https://t.me/hamdquante