ማክሴኞ 1/04/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1.ቶታል መናኸርያ :- ሚኒባስ ታክስ እና L(ኤል) ሞተር ሳይክል ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
-የመንግስትና የግል ሞተር በተለያዬ ሰልፍ
*2. ታፍ ፦ ኪዩት ብቻ ! (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*3.ኖክ ቁ-1 ፦ ዳማስ ብቻ!
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
*4. ኖክ ቁ-2:- ኪዩት ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
*5.ተባረክ:- ባጃጅ ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።
*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo