ዕሮብ 26/06/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች
*1, ቶታል መናኸርያ :- የመንግስት ሞተር ሳይክል ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር ) ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
-የትኛውም የመንግስት ሠራተኛ ከምሰራበት መስርያ ቤት ሞተሩ የዛ ተቋም ስለመሆኑ የሚያሳይ ደብዳቤ እና የመስርያ ቤቱን መታወቅያ ይዞ ያልመጣ ነዳጅ መቅዳት የማይችል መሆኑን መምሪያው በጥብቅ ያሳስባል።
*2,የተባበሩት ሞኖፖል:- ባጃጅ ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።
*3,ኖክቁ-1:- ባጃጅ ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።
ማሳሰቢያ
* የትኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽ ከርካር ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።
*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።
*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ እናሳስባለን!!
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo