ሆዛ የ ዜማ መሳርያዎች ማምረቻ እና ማሰልጠኛ ማዕከል


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ሰላም ዉድ የ ሆዛ ቤተሰቦች ይሄ ግሩፕ
1, ሁሉንም ያሳተፈ ትምሀርት
2, የ መዝሙራት ልምምድ
3, የ ዘማርያን ታሪክ እንዲሁም
4, ነፃ የ online የ በገና እና ሌሎች የ ዜማ መሣርያዎች ትምህርት ሚሰጥበት እና ምንማማርበት ግሩፕ ነው
በይበልጥ መረጃ ለማግኘት ከፈለጉ
በ ቴሌግራም አድራሻ @yaredj4f8 ወይም
በ ስልክ ቁጥር +251906131212 ላይ በመደወል ያናግሩን

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ሰላም ዉድ የ ሆዛ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁልኝ ከላይ የምትመለከቱትን አይነት
🔰45×45cm የ ገበቴ ስፋት ያለው ትልቅ በገና
🔰ከ ዋንዛ እና ቀረሮ ብቻ የሚሰራ
🔰ድምፃቸው እንዲሁም ፍልፍላቸው እጅግ የተዋቡ
🔰ከላይ ካሉት የ ጌጥ አይነቶች በ ፈለጉት ዲዛይን መርጠው ጌጡን የሚያሰሩትን✅️

⚜️በገናዎችን ከፈለጉ በጥቂት ቀናት ውስጥ በገናዎቹን የ እርሶ ለማድረግ የ እርሶን ትዕዛዝ እየጠበቅን እንገኛለን ✅️

ዋጋቸውን በ ውስጥ መስመር ያናግሩን ✅

አሪፍ ድምፅ እና ዉበት ያላቸው በገናዎችን በ ጥቂት ዋጋ ማዘዝ ከፈለጉ ሆዛ ቀዳሚ ምርጫዎ ይሁን ❕️

በ ቴሌግራም @yaredj4f8
በ ስልክ ቁጥር +251906131212 ላይ ይደዉሉ


ለ ሰንበት ትምህርት ቤት ለ ተረካቢዎች እንዲሁም
ለ ማህበራት
ልዩ ቅናሽ አለን 🙏




የአባታችን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን😭😭😭😭😭
በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏


❤ "በስመ አብ  ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤

         ታኅሣሥ ፲፱ (19) ቀን

ቅዱስ ገብርኤል


❤ እንኳን ለመጋቤ ሐዲስ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል አናንያን አዛርያን ሚሳኤልን (ሠለስቱ ደቂቅን) ከነደደ እሳት ለዳናቸው ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።


ሰላም ውድ  የ 👇👇👇👇👇👇
           HOZA ቤተሰቦች
ይህንን ገፅ ለአዳዲስ የበገና ተማሪዎች
                                  ♦️ለሰ/ት/ቤት
                                       ለ ማህበራት
                                       ለ በገና ት/ት ቤቶች
                                      
በማድረስ ጥራት ባላቸው ምርቶች እዲጠቀሙ ከራስዎ አልፈው ለሌሎች ደርዳሪያን ምክንያት ይሁኑ ፡፡

📞 0906131212

ShareShareShare በማድረግ ለወዳጆችዎ ተደራሽ ያድርጉ፡፡

👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/ho_zaa1

https://t.me/ho_zaa1

https://t.me/ho_zaa1


ሰላም ዉድ የ ሆዛ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁልኝ ከላይ የምትመለከቱትን አይነት
🔰45×45cm የ ገበቴ ስፋት ያለው ትልቅ በገና
🔰ከ ዋንዛ እና ቀረሮ ብቻ የሚሰራ
🔰ድምፃቸው እንዲሁም ፍልፍላቸው እጅግ የተዋቡ
🔰ከላይ ካሉት የ ጌጥ አይነቶች በ ፈለጉት ዲዛይን መርጠው ጌጡን የሚያሰሩትን✅️

⚜️በገናዎችን ከፈለጉ በጥቂት ቀናት ውስጥ በገናዎቹን የ እርሶ ለማድረግ የ እርሶን ትዕዛዝ እየጠበቅን እንገኛለን ✅️

ዋጋቸውን በ ውስጥ መስመር ያናግሩን ✅

አሪፍ ድምፅ እና ዉበት ያላቸው በገናዎችን በ ጥቂት ዋጋ ማዘዝ ከፈለጉ ሆዛ ቀዳሚ ምርጫዎ ይሁን ❕️

በ ቴሌግራም @yaredj4f8
በ ስልክ ቁጥር +251906131212 ላይ ይደዉሉ


ለ ሰንበት ትምህርት ቤት ለ ተረካቢዎች እንዲሁም
ለ ማህበራት
ልዩ ቅናሽ አለን 🙏


ሰላም ውድ የ ሆዛ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ድርጅታችን ሆዛ የ ዜማ መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማሰልጠኛ ማዕከል ጥራት ያላቸውን አውታሮች በ ታላቅ ቅናሽ ይዘንልዎት ቀርበናል እነኚህን አውታሮች ከፈለጉ በ 0906131212 ይደውሉልን


√ሰላም ለቆምከ ዘኢይትገመር፡ መጠኖ። ወለ መልክእከ፡ ሕያው፡ ፀራዊ፡ ኢይትሜነኖ። ሚካኤል፡ ስግድ፡ ቅድመ እግዚእከ፡ በአድንኖ። ከመ፡ ይባርከነ፡ ሰፊሆ፡ የማኖ። ወያብአነ፡ ውስተ፡ ጽርሑ፡ ዘኅብሩ፡ ሰርዲኖ።√። •••ሚካኤል፡ ሆይ፤ በጽርሐ፡ አርያም፡ አደባባይ፡ እንደ፡ ዝግባ፡ ዛፍ፡ ለምልሞ፡ ለሚታይ፡ አካለቆምህ፡ ሰላም፡ እላለሁ። ርኅሩሁ፡ መልአክ፡ ሆይ፤ ሰማያዊ፡ የዋህ፡ ርግበ፡ ገነት፡ አንተ፡ ነህና። ከኃጢአት፡ በረሀ፡ ዋዕይ፡ መጠለያ፡ ይሆኑኝ፡ ዘንድ፡ ፣
ሁለቱ🪽፡ 🪽ክንፎችህን፡ እንደ፡ ደባብ፡ በኔ፡ ላይ፡ ዘርጋቸው።••• እንኳን ለሊቀ መልእክት ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል በሰላም🕊️ በፍቅር❤️ በጤና👨‍👩‍👧‍👦 አደረሳችሁ። ረድኤት በረከቱን ያድለን🙏🏻🙏🙏🏻 መልካም በዓል።❤️🙏❤️


ሰላም ዉድ የ ሆዛ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁልኝ ከላይ የምትመለከቱትን አይነት
🔰45×45cm የ ገበቴ ስፋት ያለው ትልቅ በገና
🔰ከ ዋንዛ እና ቀረሮ ብቻ የሚሰራ
🔰ድምፃቸው እንዲሁም ፍልፍላቸው እጅግ የተዋቡ
🔰ከላይ ካሉት የ ጌጥ አይነቶች በ ፈለጉት ዲዛይን መርጠው ጌጡን የሚያሰሩትን✅️

⚜️በገናዎችን ከፈለጉ በጥቂት ቀናት ውስጥ በገናዎቹን የ እርሶ ለማድረግ የ እርሶን ትዕዛዝ እየጠበቅን እንገኛለን ✅️

ዋጋቸውን በ ውስጥ መስመር ያናግሩን ✅

አሪፍ ድምፅ እና ዉበት ያላቸው በገናዎችን በ ጥቂት ዋጋ ማዘዝ ከፈለጉ ሆዛ ቀዳሚ ምርጫዎ ይሁን ❕️

በ ቴሌግራም @yaredj4f8
በ ስልክ ቁጥር +251906131212 ላይ ይደዉሉ


ለ ሰንበት ትምህርት ቤት ለ ተረካቢዎች እንዲሁም
ለ ማህበራት
ልዩ ቅናሽ አለን 🙏


ሰላም ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ እነኚህን ዉብ ከ ዋንዛ እና ቀረሮ የሚሰሩ መሰንቆዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ከ ሆዛ ያገኛሉ ይደውሉልን በ ብዛትም በ ፍሬም እናስረክባለን 0906131212
@yaredj4f8


#ሰሙነ_ሕማማት

ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ሰሙነ ሕማማት የጾመ ሁዳዴ የመጨረሻው ሳምንት፤ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማም የሚታሰብበት፤ ካህናትና ምእመናን በአጸደ ቤተክርስቲያን ተሰብስበው የሕማሙን ነገር የሚያወሳውን ዜማ የሚያዜሙበት፤ ግብረ ሕማም በመባል የሚታወቀውን መጽፍ የሚያነቡበትና የሚሰሙበት፤ በነግህ፣ በሠልስት፣ በስድስት፣ በተሰዓት /ዘጠኝ /ሰዓት፣ በሰርክ /በዐስራ አንድ/ ሰዓት እየመላለሱ የሚሰግዱበትና የሚጸለዩበት ልዩ ሳምንት ነው ከሆሳዕና ማግስት እስከ ትንሳኤ።

በዚህ ሳምንት በተለይ ካህናት ጥቁር ልብስ ይለብሳሉ ምክንያቱም ጌታችን የደረሰበትን መከራና ስቃይ እንዲሁም የሰው ልጅ ፭ ሺ ፭ መቶ ዘመን በጨለማ ግዞት ይኖር እንደነበር ለማዘከርም ጭምር ነው። የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መከራና ሕማም በጽኑ እንድናስበው ያስተማሩን ሐዋርያት ናቸው። ለእነርሱም የነገራቸው ደግሞ ራሱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

ሰሙነ ሕማማት የጌታችንን ሕማማት ከማሰብ ጋር በየዕለቱ በርካታ ድርጊቶች መፈጸማቸውን የምናስታውስበት ሳምንት ነው፦

#ሰኞ
#መርገመ_በለስ_የተፈጸመበት_ሰኞ_ይባላል፦
በዚህ ዕለት ጌታችን ከቢታኒያ ሲወጣ ተራበ ቅጠል ያለባትን በለስ ተመልክቶ ወደ በለሲቱ ቢቀርብ ከቅጠል በቀር ምንም ነገር ባለማግኘቱ “ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም ምንም ካንቺ ፍሬ አይበላ” ማር ፲፩፥፲፬ በማለት ስለረገማት መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ ይባላል።

#አንጽሖተ_ቤተ_መቅደስ_ይባላል፡-
ጌታ ወደ ቤተመቅደስ ሄዶ በቤተመቅደሱ የሚሸጡትን እና የሚለውጡትን “ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች” ማቴ ፳፩፥፲፫ በማለት ከቤተመቅደስ ገርፎ አስወጥቷቸዋልና።

#ማክሰኞ
#የጥያቄ_ቀን_ይባላል፦
ሰኞ ዕለት በቤተመቅደስ ሲሸጡ እና ሲለውጡ የነበሩትን ሁሉ እየገረፈ በማባረሩ ምክንያት ለሰው ልጅ ሹመትንና ስልጣንን የሰጠ ጌታ “በምን ስልጣን ይህንን ታደርጋለህ?” ማቴ ፳፩፥ ፳፫ ተብሎ በፈሪሳውያን ተጠይቋልና የጥያቄ ቀን ይባላል።

#የትምህርት_ቀን_ይባላል፡-
በዚህ ዕለት በቤተመቅደስ ረጅም ትምህርት ስላስተማረም የትምህርት ቀን ይባላል። ሉቃ ፳፩ ፥፳፰ ፣ ማር ፲፪፥፪።

#ረቡዕ
#ምክረ_አይሁድ_ይባላል፦
ረቡዕ እለት የአይሁድ ሊቃነ ካህናትና ጸሐፍት ጌታን እንዴት መያዝ እንዳለባቸው የመከሩበትና ውሳኔ ያሳለፉበት ቀን በመሆኑ ምክረ አይሁድ ይባላል። ወቅቱ የፋሲካን በዓል የሚያከብሩበት ቀን በመሆኑ እና ብዙ ህዝብም ጌታን ይከተለው ስለነበር ሁከት እንዳይነሳ ስጋት ነበራቸው ። ነገር ግን ከአስራ ሁለቱ ሐዋርያት አንዱ የአስቆሮቱ ይሁዳ አሳልፎ እንደሚሰጣቸው ስለነገራቸው ሉቃ ፳፪፥፩-፮ ጭንቀታቸው ተወግዶ በጌታ መያዝ ተስማምተዋል።

#የመልካም_መዓዛ_ቀንም_ይባላል፡-
ጌታችን በዚህ ዕለት በለምጻሙ በሰምዖን ቤት ተቀምጦ ሳለ መላ ሕይወቷን ለዝሙት አስገዝታ ትኖር የነበረችው ማርያም እንተ እፍረት/ባለሽቶዋ ማርያም/ ዋጋው እጅግ ውድ የሆነ የአልባጥሮስ ሽቱ አምጥታ በራሱ ላይ በማርከፍከፍ ስለቀባቸው ማቴ ፳፮፥፮-፯ የመዓዛ ቀን ይባላል።

#የእንባ_ቀን_ይባላል፡-
ባለሽቱዋ ሴት (ማርያም እንተ እፍረት) ኃጢአቷን ይቅር እንዲላት እየለመነች በእግሩ ስር ተደፍታ በእንባዋ እግሩን አርሳለችና ማር ፲፬፥፱ የእንባ ቀን ይባላል።

#ሐሙስ
#ጸሎተ_ሐሙስ_ይባላል፦
ጌታችን ለአይሁድ ተላልፎ ከመሰጠቱ በፊት በጌቴሴማኒ የአትክልት ስፍራ ሲጸልይ በማደሩ ማቴ ፳፮፥፴፮ ጸሎተ ሐሙስ ይባላል።ጌታችን የደቀመዛሙርቱን እግር በፍጹም ትህትና ዝቅ ብሎ ያጠበበት ዕለት በመሆኑም ዮሐ ፲፫፥፫-፲፩ ሕጽበተ ሐሙስ ይባላል።

#የምስጢር_ቀን_ይባላል፡-
ከሰባቱ ምስጢራት አንዱ የቅዱስ ቁርባን ምስጢር ማቴ፳፮፥፳፮-፳፱ በዚህ ዕለት ተፈጽሟልና የምስጢር ቀን ይባላል።

#የሐዲስ_ኪዳን_ሐሙስ_ይባላል፡-
መሥዋዕተ ኦሪት /በእንስሳት ደም የሚቀርብ መሥዋዕት/ቀርቶ ለአለም ድኅነት ራሱን ያቀረበበት ቀን በመሆኑ ሉቃ ፳፪፥፳ የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል።

#የነጻነት_ሐሙስ_ይባላል፡-
ለኃጢአትና ለዲያቢሎስ ባሪያ ሆኖ መኖር ማብቃቱን እንዲሁም የሰው ልጅ ያጣውን ክብር መልሶ ማግኘቱ የተረጋገጠበት ቀን ስለሆነም ዮሐ ፲፭፥ ፲፭ የነጻነት ሐሙስ ይባላል።

#ዓርብ
#የስቅለት_ዓርብ_ይባላል፦
ጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳምና ለልጆቹ ሁሉ ቤዛ ሆኖ በመልዕልተ መስቀል ላይ ተሰቅሎ የዋለበት ዕለት ነውና ማቴ ፳፯፥፴፭ የስቅለት ዓርብ ይባላል።

#መልካሙ_ዓርብ_ይባላል፡-
ከጌታ ስቅለት በፊት በተለይም በሮማውያን ህግ የወንጀለኛ መቅጫ ምልክት የነበረውን መስቀል ጌታችን በደሙ ቀድሶ የምህረት፣ የሕይወት አርማ፣ የዲያቢሎስ ድል መንሻ ስላደረገው፤ በሞቱ መልካሙን ሕይወት ስላገኘን መልካሙ ዓርብ ይባላል።

#ቅዳሜ
#ቀዳም_ስዑር_ትባላለች ፦
ይህች እለት ከድሮ በተለየ መልኩ የጌታችንን መከራ በማሰብ በጾም ታስባ ስለምትውል የተሻረች ቅዳሜ ይባላል።

#ለምለም_ቅዳሜ_ይባላል፡-
ካህናቱ ለምእመናን ለምለም ቀጤማ የሚያድሉበት ዕለት በመሆኑም ለምለም ቅዳሜ ይባላል። ምዕመናንም ይህንን ለምለም ቀጤማ እስከ ትንሣኤ ለሊት በራሳቸው ላይ ያስሩታል።

#ቅዱስ_ቅዳሜ_ይባላል፡-
ቅዱስ የሆነው እግዚአብሔር በጥንተ ተፈጥሮ ፍጥረታትን አከናውኖ ያረፈበት ቀን ሲሆን በዘመነ ሐዲስ ደግሞ የማዳን ስራውን ሁሉ ፈጽሞ በሥጋው በመቃብር ሲያርፍ በነፍሱ ወደ ሲኦል ወርዶ ሲኦልን በርብሮ ባዶዋን ሲያስቀራት በዚያ የነበሩትን ነፍሳት የዘላለም ዕረፍትን ያወረሰበት ዕለት ስለሆነ ቅዱስ ቅዳሜ ይባላል።

(ስምዐ ጽድቅ  መጋቢት ፳፻፪ ዓ.ም)
https://t.me/gamechu_ye


https://youtu.be/NbfClsyPCOw?si=DqG3TOST2I1i12gb




እጅግ ድንቅ ዝማሬ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ እህታችንን አበረታቱልን አገልግሎቱንም ይደግፉ




💥💥💥💥💥💥💥

አስቸኳይ የሚሸጥ ክራር 📌

✅ውድ ቤተሰቦቻችን ከዚህ በፊት እንደተለመደው በ ትእዛዝ ከምንሰራቸው ክራሮች በተጨማሪ እንደዚህ አይነት በ ፍልፍል የተዋቡ እና ከ ዋንዛ ብቻ በ ጥራት የተሰሩ ክራሮችን የምናቀርብ መሆኑ የሚታወቅ ነው ::

🔰ዛሬ ደግሞ ይህን ውብ ክራር ለናንተ ለ ቤተሰቦቻችን ለመሸጥ አዘጋጅተናል:: ከናንተ ሚጠበቀው ደውሎ መውሰድ ብቻ ነው::

+251906131212
+251703634863
@yaredj4f8
ላይ ያናግሩን
🌐https://t.me/ho_zaa1


እሳት የማያቃጥላት ዕፅ፦
እሳት ከነደደ የማያቃጥለው ዛፍ የለም። ነቢዩ ሙሴ ግን እሳት እየነደደባት እሳት የማያቃጥላት ፅፀ ጳጦስ የተባለች ዛፍ በደብረ ሲና አይቶ ተደንቆ ነበር። ያቺ ዕፀ ጳጦስ የድንግል ማርያም ምሳሌ ናት።

እሳቱ ከዛፏ ጋር እየነደደ ቢታይም እንዳላቃጠላት ሁሉ፥ ድንግል ማርያምም ጌታችን ክርስቶስን ጸንሳ በወለደች ጊዜ እሳተ መለኮቱ አላቃጠላትም።

አንድም፥እሳት የተባለ ሞት ነው።
ሁሉንም ዛፎች ማውደም የሚችለው እሳት ዕፀ ጳጦሷን ማቃጠል እንዳልቻለ ሁሉ፥ የአዳምን ልጆች በሙሉ የሚበላውና የበላው ሞትም፥ በእርሷ በእመቤታችን ላይ በእሳት አምሳል ታይቷል፤ አፍርሶ አበስብሶ ያስቀራት ዘንድ ግን አልተቻለውም።

እሳተ መለኮት ያላቃጠላትን ጳጦስ፥
አዳም በዕፀ በለስ ያነደደው እሳት/ሞት እንዴት ያቃጥላት ዘንድ ይቻለዋል?

✝️እንኳን አደረሳችሁ✝️

© የኔታ ሥሙር አላምረው


እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦች




ዉድ የ ሆዛ ቤተሰቦች እንኳን ለ ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏



Показано 19 последних публикаций.