√ሰላም ለቆምከ ዘኢይትገመር፡ መጠኖ። ወለ መልክእከ፡ ሕያው፡ ፀራዊ፡ ኢይትሜነኖ። ሚካኤል፡ ስግድ፡ ቅድመ እግዚእከ፡ በአድንኖ። ከመ፡ ይባርከነ፡ ሰፊሆ፡ የማኖ። ወያብአነ፡ ውስተ፡ ጽርሑ፡ ዘኅብሩ፡ ሰርዲኖ።√። •••ሚካኤል፡ ሆይ፤ በጽርሐ፡ አርያም፡ አደባባይ፡ እንደ፡ ዝግባ፡ ዛፍ፡ ለምልሞ፡ ለሚታይ፡ አካለቆምህ፡ ሰላም፡ እላለሁ። ርኅሩሁ፡ መልአክ፡ ሆይ፤ ሰማያዊ፡ የዋህ፡ ርግበ፡ ገነት፡ አንተ፡ ነህና። ከኃጢአት፡ በረሀ፡ ዋዕይ፡ መጠለያ፡ ይሆኑኝ፡ ዘንድ፡ ፣
ሁለቱ🪽፡ 🪽ክንፎችህን፡ እንደ፡ ደባብ፡ በኔ፡ ላይ፡ ዘርጋቸው።••• እንኳን ለሊቀ መልእክት ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል በሰላም🕊️ በፍቅር❤️ በጤና👨👩👧👦 አደረሳችሁ። ረድኤት በረከቱን ያድለን🙏🏻🙏🙏🏻 መልካም በዓል።❤️🙏❤️
ሁለቱ🪽፡ 🪽ክንፎችህን፡ እንደ፡ ደባብ፡ በኔ፡ ላይ፡ ዘርጋቸው።••• እንኳን ለሊቀ መልእክት ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል በሰላም🕊️ በፍቅር❤️ በጤና👨👩👧👦 አደረሳችሁ። ረድኤት በረከቱን ያድለን🙏🏻🙏🙏🏻 መልካም በዓል።❤️🙏❤️