ማንበብ ሙሉ ያደርጋል!
ያነበበ ተጠቀመ ያላነበበ ቀረበት!
ማንበብ መረጃ ማግኘት ነው!
--------
በመረጃ ዘመን ሰው ያለመረጃ እንዴት ይቀመጣል??
የኢቅራእ ኡመት ሆይ አንብቡ!! ዲናችን የእውቀት ነው። ባለሰወቅን ቁጥር ባለማወቃችን የሚጫወቱብን እየበዙ ነውና አውቆ መገኘት ነው ያለብን ወንድሞቼ እህቶቼ!!
የወረቀት ገንዘብ እንደገንዘብ አይቆጠርም የሚል ማምታቻ በተንሰራፋበት በዚህ ዘመን??
ሀብታሙን ለወለድ የሚዳርግና ድሀውን ከሶደቃና ከዘካ የሚከለክል ስነፅሁፍና ፈታዋ የሚሰጡ ጠሞ አጥማሚዎች በተንሰራፉበት ግዜ የገንዘብን ትክክለኛ ምንነት መረዳትና ከማምታቻዎች ራስን መጠበቅ ያስፈልጋል።
ሸይኽ ኢልያስ አላህ ለኛ የሚውለውን ውለታ በኸይር ይክፈለውና ከላይ የተጠቀሰው አይነት ማምታቻ ዳግም እንዳይረብሸን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ሹቡሀውን ቆርጦ የሚጥል መፅሀፍ ነው ያዘጋጀው!!
እናም አንብቡት ትጠቀማላችሁ!!
ሸይኽ ኢልያስ ስለ ገንዘብ በፃፈው በዚህ መፅሀፉ የፍልስ'ጤም ገንዘብ የነበረውን Pa'le'sti'ne የሚል ፅሁፍ ያለውን ሳንቲም የመፅሀፉ ሽፋን ላይ እንዲኖር ማድረጉ በፍልስጥ'ኤማውያን ላይ የሚደርሰውን ግፍ ከመቃወም አንፃር ያለውን ተቆርቋሪነት ለማሳየት ነውና መፅሀፉን 🇵🇸 Free Pa'le'sti'ne ለማለትም ትጠቀሙበታላችሁ ብዬ አስባለሁ!!
አላህ ሀቅን የበላይ ያድርግ! በወንድሞቻችን ላይ የሚደርሰውን ግፍም ያንሳላቸው የዘወትር ዱዓችን ነው!!
አሁንም አንብቡ አብንቡ!!!
ወሰላሙ ዓለይኩም!!