☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية
ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን!
ለአስተያየት @nuugaa

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በከምባታ አዲሎ ከተማ

በርካታ ኡስታዞች የሚሳተፉበት የዳዕዋ ድግስ

ከህዳር 27-29 በከምባታ ዞን በአዲሎ ዙሪያ ወረዳ አዲሎ ከተማ ይካሄዳል

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል


እንካን ለመቅረት ማርፈድ የሌለብን ሙሃደራ

በሼህ ደሊል መስጂድ

የፊታችን ጁምኣ

የ ረሱል መብቶች

በኡስታዝ ሰልሰቢል ዙ መካን

አድራሻ ኮልፌ 18 መብራት ሀይል ድልድይ ፊትለፊት ባለው አስፋልት ወረድ ብሎ ሸኽ ደሊል መስጂድ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የሸሪዓ ፍርድ ቤት የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን እሴት የጠበቀ ተቋም አይደለም።

- የአመቱ ገብሬል የሚከበርበት
- መዝሙር የሚከፈትበት
-ለበአላት ቄጤማ የሚጎዘጎዝበት

ሙስሊሞች ለሸሪዓ ፍርድ ሲመጡ የሙስሊም ተቋም እንደገቡ የሚጠራጠሩበት ተቋም ሆኗል።

#ተሀድሶ
#Reformation

በኡስታዝ አህመዲን ጀበል የተነሳ ሃሳብ

2k 1 13 4 48

. ሱራ አል-በቀራ

186.ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሂጃብ 2

🎙 ኡስታዝ ሱለይማን ዓብደላ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ተክቢር በል አንተዬ

ከእነ ሸይኽ ሀሰን ረሂመሁሙሏህ ፣ ከእነ ኽይረዲን ሀሰን ቶክቾ ረሂመሁሙሏህ ፣ ከእነ ኡስታዝ አብዱራህማን አባስ ከእውቀት በተጨማሪ ጀግንነትን ፣ አልሸነፍ ባይነትን፣ ላመኑበት አላማ በፅናት መታገልን የወረሱ ወንድሞች ከቶውንስ እንዴት ይሸነፋሉ እንዴትስ ተስፋ ይቆርጣሉ አሏህን ይዘው ወደፊት ማለቱን ሁሌም ይቀጥላሉ ።

ከቲኒሽዬ ደሳሳ የሸራ መድረሳ ተነስተው እነሆ ወደ ትልቅ ህንፃ ግንባታ አድገው እነሆ የህንፃው ግንባታ ለመጠናቀቅ ቀርቦ ይገኛል ።

እነሆ በዛሬው ዕለት የሽንት ቤትና የዉዱዕ ማድረጊያ ቦታዎች ላይ ሴራሚክ የማንጠፉን ስራ ጀምረዋል ።

አሏሁ አክበር ፣ አሏሁ አክበር ፣ አሏሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ

ወደፊት ብለው ቀሪ ስራዎችን ጨርሰው በቅርቡ የህንፃውን ግንባታ ለማጠናቀቅም ሚችሉትን ሁሉ በማድረግም ላይ ይገኛሉ አንተስ /አንቺስ ሊያልቅ በእጅጉ በቀረበው የኢብኑ አቢ ጧሊብ መድረሳ ፕሮጀክት ላይ አስተዋፅዎ አታደርግምን (አታደርጊምን) ? አድርግ / አድርጊ !!

አነሰ በዛም አትበሉ በቲኒሹም ቢሆን ተሳተፉ ለእራሳችሁ ስትሉ ያ ጀመዓህ !!!!



👉 ንግድ ባንክ  1000376406777
     (አብድረዛቅ ሙሰማ & ደሊል ኸሊል)


👉 ዘምዘም ባንክ 0025009420102
      አሚር  ሙባረክ & ደሊል ኽሊል


👉 አቢሲኒያ ባንክ 111 314 055
    ሀምዱ ሙሃመድ & አ/ሃሚድ ጅላሉ



👉አዋሽ ባንክ 014251363474700
      አሚር ሙባረክ & አማር ሙሰማ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ወይ ጉድ!!
የሺዓ የባሰ ነው!!
ሺዓ በዓሊይ ቢን አቢ ጧሊብ ላይ ያላቸው ድንበር ማለፍን ተመልከቱ!!

በግጥሙ ላይ እንደሚሰማው :-

"ዓሊይ ምድርን ምንጣፍ ያደረገላችሁ እሱ ነው።
ከበላያችሁም ሰባትን ሰማያት የገነባው እሱ ነው"

ሲሉ ይሰማል።

የአላህን ስራ ለዓሊይ ሰጥተውታል ተመልከቱ!!

🙏ምድርን ምንጣፍ ያደረገልን ማን ነው??

🙏ሰማያትን የገነባው ማን ነው??


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
يا أيها المدثر


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ነብዩ ሙሐመድ ምንኛ ላቁ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አላህን የሚመስል ምንም ነገር የለም

🎙 ኡስታዝ ጀማል ያሲን

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን


የዑምራ ጉዞ ከታህሳስ 21-30
(Dec 30- Jan 08)
----------------
7 ቀን በመካ
3 ቀን በመዲና
-------------
ከምንሄድበት 10 ቀን ውስጥ 4ቱ የስራ ቀናት ባለመሆናቸው እድሉን መጠቀም ያለብን ልዩ አጋጣሚ
------------
በዚህ የዑምራ ፓኬጅ የተካተተው:-

* ቪዛና የደርሶ መልስ ቲኬት
* ለ2ቱም ሀረሞች ቅርብ የሆኑ ጥራታቸውን የጠበቁ ሆቴሎች
* ሙሉ የትራንስፖርት ወጪ
* በመካና በመዲና የታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት
* የዑምራ አደራረግ ቅድመ ስልጠና እና የልምድ ልውውጦች
-------------

ሙሉ ፓኬጅ በ89,000 ብር ብቻ

ቀድመው ለሚመዘገቡ 20 ደንበኞች ቅናሽ አዘጋጅተናል!
-------------
ይደውሉ

0912509093
0967237373

አድራሻ ጦር ሀይሎች ድሪም ታወር

ሌመን ዑምራ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የዑምራ ጉዞ ከታህሳስ 21-30
(Dec 30- Jan 08)
----------------
7 ቀን በመካ
3 ቀን በመዲና
-------------
ከምንሄድበት 10 ቀን ውስጥ 4ቱ የስራ ቀናት ባለመሆናቸው እድሉን መጠቀም ያለብን ልዩ አጋጣሚ
------------
በዚህ የዑምራ ፓኬጅ የተካተተው:-

* ቪዛና የደርሶ መልስ ቲኬት
* ለ2ቱም ሀረሞች ቅርብ የሆኑ ጥራታቸውን የጠበቁ ሆቴሎች
* ሙሉ የትራንስፖርት ወጪ
* በመካና በመዲና የታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት
* የዑምራ አደራረግ ቅድመ ስልጠና እና የልምድ ልውውጦች
-------------

ሙሉ ፓኬጅ በ89,000 ብር ብቻ

ቀድመው ለሚመዘገቡ 20 ደንበኞች ቅናሽ አዘጋጅተናል!
-------------
ይደውሉ

0912509093
0967237373

አድራሻ ጦር ሀይሎች ድሪም ታወር

ሌመን ዑምራ

4.3k 0 18 17 23

ከሌሎች ጋር እየተጣመራችሁ ላላችሁ እህቶች
~
ሙስሊም ካልሆነ አካል ጋር "ትዳር" መመስረት ለማይረባ የዱንያ ህይወት ዘላለማዊውን ኣኺራ ማጨለም ነው የሚሆነው። በተለይ እህቶች ቆራጥ ሁኑ። በእሳት አትጫወቱ። ኣኺራ ቀልድ አይደለም። ጀሀነም ቧልት አይደለም። እነዚያ የነቢዩ ﷺ ምርጥ ሶሐቢያት ትዳራቸውን በትነው ረጅም ጊዜ የሚወስድ አደገኛ መንገድ አቆራርጠው ሂጅራ ያደረጉት በትዳር ላይ ሸፍተው አልነበረም። አነሰም በዛ ትዳር የራሱ ጣእም አለው። ግና ኢማን ከሌለበት በኩ- ፍ- ር ውስጥ ካለ ትዳር እምቧይና እሬት ይጣፍጣል። ይህንን ስለተረዱም ነው ግፋ ቢል የጠዋት ጤዛ የሆነችዋን የዱንያ ደስታ ጥለው መከራውን በመጋፈጥ ወደ ኢማን የተጓዙት። "ዱንያ ለሙእሚን ወህኒ ቤት፣ ለከ -ሃዲ ደግሞ ጀነቱ ናት" ይላሉ ውዱ ነብይ ﷺ። ኣኺራ ደግሞ በተቃራኒው። የትኛው ጀነት ይሻልሻል? የዱንያው ወይስ የኣኺራው? የዱንያውን ስትመርጪ በኣኺራሽ ላይ ወስነሻል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የኢማም ማሊክ ወርቃማ ንግግር

🎙 ኡስታዝ ጀማል ያሲን

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን


📚 አዲስ ደርስ

🔖 ረውደቱል አንዋር ፊ ሲረቲ አን-ነቢዪል ሙኽታር

🎙  ኡስታዝ ሑሴን አለሙ

🗓 ዘውትር ጁሙዓ

🕌ጉርድ ሾላ ሒክማ መስጂድ

🕐 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ኢዝቲግፋር 5

አስኮ ሰላም መስጊድ ኹጥባ

🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሙስጠፋ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን


ታላቅ የቁርአን ውድድር በመሳጂዶች


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ኢዝቲግፋር 4

አስኮ ሰላም መስጊድ ኹጥባ

🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሙስጠፋ

۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በ ቲክ ቶክ
https://www.tiktok.com/@huda4eth?_t=8oRwCalK9fa&_r=1
ያግኙን


አዲስ መፅሀፍ በቅርብ ቀን

« ገንዘብና ወለድ
እውነታ እና ብዥታ »
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የክብርት ሼኻ ፋጢማ አዳሪ ት/ቤት ጉዳይ አሳሳቢነቱ ከለት ወደ እለት እየከፋ ነው!!

Показано 20 последних публикаций.