ቸርችል እንዲህ ይላል፦
አንድ ቀን ወደ BBC ቢሮ ሄጄ ቃለ ምልልስ ለማድረግ ታክሲ ያዝኩ ስደርስ ሹፌሩን አርባ ደቂቃ እንዲጠብቀኝ ጠየቅኩት።
ነገር ግን ሹፌሩ ይቅርታ እየጠየቀ "የዊንስተን ቸርችልን ንግግር ለማዳመጥ ወደ ቤት መሄድ ስላለብኝ ልጠብቅህ አልችልም" አለኝ።
ቸርችል እንዲህ ይላል፦ይሄ ሰውዬ የእኔን ንግግር ለመስማት ያለውን ጉጉት ስመለከት በጣም ተደነቅኩ ተደሰትኩም ጭምር። ስለዚህ እኔ ማን እንደሆንኩ ሳልነግረው አስር ፓውንድ አውጥቼ ሰጠሁት። ሹፌሩም የብሩን መጠን በመገረም እያየ "ጌታዬ ለሰዓታት እጠብቅሃለሁ ቸርችል ከፈለገ ገደል ይግባ!" አለኝ
ሰናይ ቀን ይሁንላችሁ!
#ከንቱ ዓለም🤧
#Er ተጫኑ😂😂😂😂
@huletmelk2