😂℠ሁለት MELK™😂


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


😂ሁለት MELK😂
★ ሰውን በማዝናናት ዶክተሬት ያለው ቻናል ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
°የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
👇👇👇👇
t.me/huletmelk2
B4 u leave Please tell as the problem😒🙁
ለተጨማሪ መረጃ💌
@craterboy
Discussion group
👉 t.me/huletmelk3

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций








Репост из: Crypto investment
✅Register with Melbet

💰Registration bonus up to $130!

💥Use Code: 123BONUS

Register here 👉 bit.ly/49GYcEC
Register here 👉 bit.ly/49GYcEC


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ከገባቹ አስረዱኝ😂

ተጨንቆ አስጨነቀኝኮ😂🤔


የ5 ብር ካርድ ለመሙላት አባትየዋን የምትጠይቅ ልጅ እኮ ነች ደሞዙ 5000 ብር የሆነ ወንድ ከማገባ ቆሜ ብቀር ይሻለኛል እምትለው😜🤣

Er ተጫኑ 👉 😂 ቆይ ብትጫኑ ሚያልፍልኝ ነው እንዴ ሚመስላቹ😒


30 አመት የሆናት ሴት ላይ ጀለስ ሊወረውር ሲል ትስተኛለህ ና በእጄ ስጠኝ ብላው ሊሰጣት እየሄደ ነው😭

ኧረ ተጫኑ😂


የሲስተርን ልጅ እያስጠናሁት "በቅሎ" ለምን መውለድ እንደማትችል ንገረኝ ስለው...

በቅሎ ሲጀመር ከስሙ እንደምንረዳው እራሷ ተወልዳ ሳይሆን "በቅላ" ነው አለኝ 😳😳😜🤣


እየሳቅን 👨‍👩‍👧ቤተሰብ


ጉራጌው ጀለስህን ጥቅስ ንገረኝ ስትለው






እንቁላል ቀስበቀስ 20ብር ይገባል
😁😁

ኧረ ተጫኑ 👍😁😂


አንበሳ ምንም ቢርበው ሳር አይበላም ክብሩን ዝቅ አያረግም ሰው ግን ራበኝ ብሎ ሰላጣ ይበላል whyyyyy ቢያንስ የጀግና አሟሟት ሙት😒

ተጫኑ 👨‍👩‍👧ቤተሰብ


ጥምቀትን ከማን ጋር ነው ምታሳልፏት?

ከ ጓደኞቼ ጋር😎😎
ከ ቤተሰብ ጋር😁😁
ከ ፍቅረኛዬ ጋር🥰🥰
ብቻዬን 💔💔
ጭራሽ አሎጣም ከቤት😢

በ reaction አሳዩን እስቲ😘😍


ጉራጌው #ጀለስህ ቤት ልታድር ሂደህ እራት እየጠበቅክ
.
.
በሉ ሳይርበን እንተኛ ሲል 🥲😭


ወይኔ በላቸው 😳


😁የሌለ መርቅኖ 😕እናቱን በስልክ እያወራት ሰዓት ስንት ነው ትለዋለች




#ቶሎ ብሎ ኪሱን ዳበስ ዳበስ አደረገና እማዬ ጉድ ሆንኩልሽ ስልኬን ተበላሁ😳
😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜

➥join
t.me/huletmelk2


የምትፅፋቸው ነገሮች በሙሉ ይመቹኛል ስትለኝ "Tnx sis" ስላት ማነው ተንከሲስ ብላኝ ብሎክ አረገችኝ 😂😂

ኧረ ተጫኑ ቤተሰብ👍😁😂




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አራዳ😜
ለአራዳ🤪




የተላጠ ኤሌትሪክ እንደጨበጠ ሰው ጭፈራ የሚችል የለም🤣

አይደል እንዴ?


😌😌  #ሰበር_ዜና  🤣🤣

አንዷ ቸከስ አሟት HOSPITAL ለ 2 ወር
   እየተመላለሰች ብትታከምም ምንም    
             አልሻላት ሲል.......

በመጨረሻም ዶክተሮቹ  ባደረጉት የአንድ ወር ጥናት መሰረት መርፌ ስትወጋ የነበረችው Artificial ቂጧ ላይ መሆኑን አረጋገጡ።🤣
🤣

ኧረ ተጫኑ👍😁😂


ለቅሶ ቤት ካርታ ቁማር እየተጫወትክ አባቱ የሞተበት ልጅ ብዙ ብር ሲበላህ
.
.
.

በሜዳህ አልተቻልክም 😭
  😂😂😂


ተጫኑ ቤተሰብ👨‍👩‍👧

Показано 20 последних публикаций.