Репост из: የሳቅ ፕላኔት🌎
ጀለስ ሸኖ ቤት አጉል ቪዲዮ እያየ ደቅሶ ነበር እና ድምፁ #ስላልተሠማው እስከመጨረሻው ከፈተው አሁንም ሳይለንት ነበር ___
ከ5 ደቂቃ በኋላ ሲያስታውስ ለካ ከቤታቸው ስፒከር ጋር በብሉቱዝ ተገናኝቶ ነበር
ይኸው ሸኖ ቤት ከገባ 5ተኛ ቀኑ እስካሁን አልወጣም ቤተሰቦቹ እየጠበቁት ነው