ማስታወቂያ
-----
ለድኅረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ፦
እንጅባራ ከታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች በድኅረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። ስለሆነም አመልካቾች ከታች በተጠቀሱት ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።