✨ ወላሂ እያንዳንዱ ፈተና ለኸይር ነዉ ...
በማጣት ይፈትነናል ከእሱ ዉጭ ማንንም
መጠየቅ እንደሌለብን እንድናዉቅ !...
ተስፋ በመቁረጥ ይፈትነናል ከእሱ ዉጭ
ማንንም ተስፋ እንዳናደርግ !...
ሰዎችን ከእኛ ያርቃል ከእሱ ዉጭ ማንም
አብሮን እንደማይቆይ ሊያሳየነሰ ።🤍
ما أجملك يا الله الحمد لله☝️🥹
በማጣት ይፈትነናል ከእሱ ዉጭ ማንንም
መጠየቅ እንደሌለብን እንድናዉቅ !...
ተስፋ በመቁረጥ ይፈትነናል ከእሱ ዉጭ
ማንንም ተስፋ እንዳናደርግ !...
ሰዎችን ከእኛ ያርቃል ከእሱ ዉጭ ማንም
አብሮን እንደማይቆይ ሊያሳየነሰ ።🤍
ما أجملك يا الله الحمد لله☝️🥹