Репост из: أبو قتادة إسماعيل አቀስታ
ፋኢዳ ☝️☝️🛑👉በ ታላቁ ኢማም ኢብኑ ባዝ መሪነት በ ለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም:—
👉ቁጥር 45
ጥያቄ:—አንድ ሰው በድን ላይ በመጨመሩ ምክንያት በ ድን ላይ ድንበር ያለፈ የሚያስብለው ገደቡ እስከምንድን ነው❓❓❓
👉ድንበር አላፊ ማለት ምን ማለት ነው❓❓❓
👉በድን ለሰይ ማሳነስ ማሳጠር የሚባለውስ ገደቡ እስከምን ነው❓❓❓
መልስ:—አንድ ሰው በድን ላይ በመጨመሩ ድንበር አላፊ የሚያስብለው ገደቡ በድን ከተደነገገው በላይ መጨመሩ ነው❗️❗️
ድንበር አላፊ ማለት:... ወደ ሁሉም ነገር እላፊ መስራት እራስንም ማስገደድ ነው❗️❗️በእርግጥም ነብዩ صلي الله عليه وسلم ከልክለዋል:—በድን ላይ ድንበር ማለፍን ተጠንቀቁ❗️ እነዛ ከናንተ በፊት የነበሩ ህዝቦች የጠፋት በድን ላይ ድንበር ማለፋቸው ነው❗️ኢማሙ አህመድ ሌሎችም ሶሂህ በሆነ ዘገባ ነው❗️❗️
ተፍሪጥ ማለት ደግሞ:—الله ግድ ካደረገው ነገር አሳንሶ መስራት❗️ ከፊል ወንጀሎችንም መስራት❗️ ዚናን ይመስል፣ ነገር ማዋሰድ፣ ሀሜት፣ ወይም ከፊል ገደታ ነገሮችን መተው እናት አባትን መታዘዝ፣ ዝምድናን መቀጠል፣ እስልምና ያዘዘውን መመለስ እና ሌሎችም
وبالله التوفيق
والله أعلم
أخوكم أبو قتادة
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🛑👉ቻናሏን መቀላቀል አይዘንጉ
🔺🔺🔺🔺🔺
⭕️👉https://t.me/AbuketadaEsmael/297