Репост из: أبوعبدالله سعيد(ሃይቅ)
👉የጫርኩት እሳት ፈጀኝ👈
✍ እንደዚህ ሳይመስለኝ ስጭረው እሳቱን፣
የኔ አልበቃኝ ብሎ ስንቱን አቃጠልኩኝ።
ምነው የዛን ጊዜ ቢቀርብኝ እሳ፣
ዝም ብዬ ብቀመጥ እሱን ከማነሳ፣
መች እገባ ነበር እንድህ ያለ አበሳ።
አዬዬዬ የዛን ጊዜ አርፌ ብቀመጥ፣
እሳቱንም ጭሬ ላልጋገርኩ እንጀራ ላላበሰልኩም ወጥ፣
እኔኑ ሊፈጀኝ ተመልሶ እሳቱ፣
አልበቃኝ አለና እኔ መሳሳቱ፣
በእኔ ምክንያት ተቃጠለ ስንቱ።
ብዙ ከማወራ አርፌ ብቀመጥ፣
ዝም በሉት እያልኩኝ የደሴውን ለቂጥ።
አልኩት ተክፊርዩ ከዚህም አልፌ፣
መቸም ዚኘ የለውም ቀዳዳ ነው አፌ፣
ኧረ ጠቀጠቀኝ ሆኖብኛል መርፌ።
መንጀኒቅ እያለ እኔ መች ተርፌ።
ተናገርኩ ለየመን እኔም አልችል ብዬ፣
ዘንቼ ልቀመጥ ተክፊርይ አስብዬ።
ብቻውን ላስቀረው ነበረ ምኞቴ፣
ግን አልተሳካልኝም ተሰብሯል አንገቴ፣
ወገቤም አልቀረ ዞሯል በደረቴ፣
አሁን ይሰማኛል ወርዷል ከአንጀቴ፣
በጣም ይቆጨኛል መረጃ ማጣቴ።
10አመት ሙሉ የመን ተቀምጨ፣
ሩዜን በስጋ ከምመጣ ግጨ ፣
ኧረ ምን ሊሰራ ቢንጠለጠል ቦርጨ፣
እሱ እዚሁ ሆን ጣለኝ እያጋጨ፣
የመረጃ ሰው ነው አልሞ ሚተኩስ፣
ጀግና ነውوالله እሱም አቡ ኒብራስ፣
ኩራት አሰቃየኝ እኔም ለመመለስ፣
ብዙ ሰው አጥምሜ እስከዛሬ ድረስ።
በጣም ተመቀኘሁ ቅናት አሰከረኝ፣
የጫርኩት ረመጥ ተመልሶ ፈጀኝ።
ማን ይመስላችኋል ይሄን ሰው እወቁት፣
እኔ ከምናገር እናንተው ገምቱት፣
መቸም አይጠፋችሁ ከሊሳነል ሃሉ፣
አጭበርባሪው ጀማል ይሄን ይመስላሉ።
ሂዳያ ይስጠዎት ወይ ጀርባዎን ይምታ፣
ሃያሉ ፈጣሪ የአለማት ጌታ፣
በሳቸው ምክንያት ስንቱ ሰው ተምታታ።
አዎ አቶ ጀማልን ፈጅቶታል እሳቱ፣
የጫረው ረመጥ ገብቶ ከቲሸርቱ፣
እንደፊቱ አይደለም አሁን ላይ ጩኸቱ፣
ቀለሃው አብቅቷል ጨርሷል በእውነቱ፣
በጀግናው ኡስታዜ ተጋልጧል ዉሸቱ።
ሸይኹና አቡ ኒብራስ አይዞህ ኡስታዜ፣
ሁል ጊዜም ቀጥ በል አይንካህ ትካዜ።
أخكم أبو عبدالله سعيد
⭕➤https://t.me/abunewas
✍ እንደዚህ ሳይመስለኝ ስጭረው እሳቱን፣
የኔ አልበቃኝ ብሎ ስንቱን አቃጠልኩኝ።
ምነው የዛን ጊዜ ቢቀርብኝ እሳ፣
ዝም ብዬ ብቀመጥ እሱን ከማነሳ፣
መች እገባ ነበር እንድህ ያለ አበሳ።
አዬዬዬ የዛን ጊዜ አርፌ ብቀመጥ፣
እሳቱንም ጭሬ ላልጋገርኩ እንጀራ ላላበሰልኩም ወጥ፣
እኔኑ ሊፈጀኝ ተመልሶ እሳቱ፣
አልበቃኝ አለና እኔ መሳሳቱ፣
በእኔ ምክንያት ተቃጠለ ስንቱ።
ብዙ ከማወራ አርፌ ብቀመጥ፣
ዝም በሉት እያልኩኝ የደሴውን ለቂጥ።
አልኩት ተክፊርዩ ከዚህም አልፌ፣
መቸም ዚኘ የለውም ቀዳዳ ነው አፌ፣
ኧረ ጠቀጠቀኝ ሆኖብኛል መርፌ።
መንጀኒቅ እያለ እኔ መች ተርፌ።
ተናገርኩ ለየመን እኔም አልችል ብዬ፣
ዘንቼ ልቀመጥ ተክፊርይ አስብዬ።
ብቻውን ላስቀረው ነበረ ምኞቴ፣
ግን አልተሳካልኝም ተሰብሯል አንገቴ፣
ወገቤም አልቀረ ዞሯል በደረቴ፣
አሁን ይሰማኛል ወርዷል ከአንጀቴ፣
በጣም ይቆጨኛል መረጃ ማጣቴ።
10አመት ሙሉ የመን ተቀምጨ፣
ሩዜን በስጋ ከምመጣ ግጨ ፣
ኧረ ምን ሊሰራ ቢንጠለጠል ቦርጨ፣
እሱ እዚሁ ሆን ጣለኝ እያጋጨ፣
የመረጃ ሰው ነው አልሞ ሚተኩስ፣
ጀግና ነውوالله እሱም አቡ ኒብራስ፣
ኩራት አሰቃየኝ እኔም ለመመለስ፣
ብዙ ሰው አጥምሜ እስከዛሬ ድረስ።
በጣም ተመቀኘሁ ቅናት አሰከረኝ፣
የጫርኩት ረመጥ ተመልሶ ፈጀኝ።
ማን ይመስላችኋል ይሄን ሰው እወቁት፣
እኔ ከምናገር እናንተው ገምቱት፣
መቸም አይጠፋችሁ ከሊሳነል ሃሉ፣
አጭበርባሪው ጀማል ይሄን ይመስላሉ።
ሂዳያ ይስጠዎት ወይ ጀርባዎን ይምታ፣
ሃያሉ ፈጣሪ የአለማት ጌታ፣
በሳቸው ምክንያት ስንቱ ሰው ተምታታ።
አዎ አቶ ጀማልን ፈጅቶታል እሳቱ፣
የጫረው ረመጥ ገብቶ ከቲሸርቱ፣
እንደፊቱ አይደለም አሁን ላይ ጩኸቱ፣
ቀለሃው አብቅቷል ጨርሷል በእውነቱ፣
በጀግናው ኡስታዜ ተጋልጧል ዉሸቱ።
ሸይኹና አቡ ኒብራስ አይዞህ ኡስታዜ፣
ሁል ጊዜም ቀጥ በል አይንካህ ትካዜ።
أخكم أبو عبدالله سعيد
⭕➤https://t.me/abunewas