⭕️👉አነዘይኑ ይቀጥፋሉ ስንል በመረጃ ነው መስአላህ ኢጅማእ አይደለም ፊቂሂያ ነው እያሉ ኡለሞች ለቅጣት የተናገሩትን መስአላ ሂላፍያ እያመጡ ሰዎችን ያታልላሉ ያጭበረብራሉ❌
👉ሰኢድ ገነቴማ በጥላቻ ተቃጥሎ ከስሎ ጭስም እያጠረው ነው❗️
👉ምን ይላል አዚሮች በመስአላው ሊጠየቁበት እንኳን እማይገባ መስአላ ላይ ነው የወደቁት እያለ ነው👉ማለትም ከሩኩእ በዃላ እጅ ደረት ላይ ይደረጋል ወይስ ይለቀቃል እንደማለት ነው እንደሱ ሙግት ❌
⭕️👉አላህ አዘወጀል ግን ምንድ ነው ያለው በተከበረው ቃሉ በኔ ማጋራት የበደሎች ሁሉ በደል ነው ያለውን አስከፊው ሽርከል አክበርን የሰራን ሰው ሙስሊም ነው ብሎ የተከራከረን ሰው ሊያስጠይቀው አይገባም እያለ ነው በጣም ያሳዝናል ‼️
👉አላህ ግን እንኳን ለኛ አይደለም ከፈጥረታት በላጭ የሆኑትን ነብያችን صلى الله عليه وصلم ን ሲያስጠነቅቃቸው እንዲህ ብሎዋቸው ነበር
وَلَقَدْ أُوحِىَ إِلَيْكَ وَإِلَى ٱلَّذِينَ مِن قَبْلِكَ لَئِنْ أَشْرَكْتَ لَيَحْبَطَنَّ عَمَلُكَ وَلَتَكُونَنَّ مِنَ ٱلْخَٰسِرِينَ
👉ወደ አንተም ከናንተ በፊትም ወደ ነበሩት (ቁርኣን) በእርግጥ ተወረደ ፡- ብታጋራም ሥራህ በእርግጥ ይጠፋል። ከከሳሪዎቹም ትሆናለህ ‼️
⭕️👉እነዚህ ሰዎች በዲን እንደፈለጉ እየተጫወቱ ነው ማንነታቸውን መበየን ግድ ነው👌
📮ታላላቅ የሱና ኡለሞች ስለመስአላው ምን አሉ የሚለው የተለያዩ ኡለሞች ፈትዋ ተካቶበታል አድምጦ መረዳት ነው❓
⭕️👉ሚገርመው አሁን በጭንቅላቱ የተተከለው ዘይኑ እራሱ ኢጅማእ ነቅል አድርጎ ተስማምቶ አዚሮች ላይ ረድ አድርጎ ነበር ምን ያደርጋል አላህ ከውርደት ይጠብቀን
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl