#ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ
...የወጣትነት ነፋሶች አቧራና አሸዋ ሲያስነሱ አይኖች ጊዜን እንዳያዩ ይታወራሉ ። የህሊናው እርግብ ከርኩሳን ጭልፊቶች ጋር ስትታገል በማየቴ ነው ወጣቱን የወደድኩት ። እርግቧም በራሷ ድክመት ሳይሆን በጠላቷ ጥንካሬ እንደተሸነፈች አይቻለሁ ። ህሊና ሃቀኛ ቢሆንም ደካማ ዳኛ ነው ። ድክመት በትክክል ፍርዱን እንዳይሰጥ አድርጎታል ። "
© ካህሊል ጅብራን
@kinchebchabi @kinchebchabi