📌ባል በሚስት ገዘብ ላይ ምንም የለውም⚠️
➪◊አንዲት ያገባች ሴት ለሞቱ ቤተሰቦቿ ሰደቃ ማውጣት ከፈለገች በባሏ ገንዘብ ከሆነ እሱን ማሳወቅ ማስፈቀድ አለባት የሯሷ ገዘብ ከሆነ ሳጠይቅም ሰደቃ ማውጣት ትችላለች በገንዘቧ ለሚስኪኖችም ለየትሞችም ሰደቃ መስጠት ትችላለች‼️
➪◊አንዲት ያገባች ሴት በባሏ ገዘብ ከሆነ ማንኛውም ነገር በሱ ገዘብ ስትጠቀም ልታሳውቀው እና ልታስፈቅደው ይገባል ነገር ግን የራሷ ገዘብ ከሆነ ስትፈልግ ሰደቃም ታውጣበት ስትፈልግ ለቤተሰቦቿ ትስጥ የራሷ ገዘብ ሀቋ ነው‼️
➪◊አንድ ባል ሚስቱ በገዘቧ ፈቅዳና ፈልጋ ከሰጠችው እጂ በሷ ገንዘብ ላይ ባል ምንም የለውም የቤትን ወጪ ማውጣት ግዴታ በባል እንጂ በሚስት አይደለም‼️
➪◊የአሁኑ ዘመን ወንዶች ግን ሰርቶ ቤተሰቦቹን ሚስቱን ቤቱን መምራት ያለበት ሸሪዓዊ ግደታ እሱ ላይ መሆኑን ዘንግቶ ይባስ ብሎ ሚስቱን ለዓረብ ግርዲና አሳልፉ ሰቶ ብዙ መከራና ስቃይ አይታ የሠራችውን ገንዘብ የኩል ንብረቴ ነው ሲልና የቤቱን ወጭ የምትሸፍነው ሴቷ መሆኑ ግልፅ የሚታይ ነገር ነው‼️
➪◊ያ አልበቃው ብሎ በሆነ ችግር አሳማኝ ዑዝር ኑሯት የፍች ጥያቄን ስታቀርብለት ፍች የጠየቅሽበትን ኢሄን ያክል ብር ካልሰጠሽ አልፈታም ይላል‼️
➪◊ወንዶች ሆይ ግደታችሁን ረስታችሁ ዲብን ብላችሁ ተኝታቸኋል ግን ለምን⁉️
👑كوني زوجة زوجة على الجادة 🎀
▻🍃https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada