👑قنآة كوني زوجة صآلحة على الجآدة 🎀


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


🌸فـإنــ الـحــاء مـنـــ الــإيـــمـــانـــــ🌸
➪◉💎የዚህ ቻናል አላማዉ ትክክለኛ ሰለፊይ ቤተሠቦችን ማፍራት እና ለቻናሉ ቤተሠቦች ጠቃሚ የሆኑ የቀደምቶችን ሆነ አሁን ያሉትን በትክክለኛ ቁርአንና ሐዲስ ላይ የፀኑትን የሠለፊያ ኦለማዎች ት/ት በሙሉ
ለማሠራጨት የተቋቋመ ቻናል ነው🎀
➪◉💎ከተለያዪ የጥሜት ቡድኖች የፃዳ ቻናል ነው🌸

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🌸○ሀራምን ነገር በማየት ለተጠመዱ ወጣቶች ነሲሀ○🌸

➮○ሸይኽ ሷሊህ ሉህይዳን((አላህ ይዘንላቸውና))

🌱እንዲህ ተብለው ተጠየቁ:-

○እኔ አልሃምዱሊላህ በዲኔ ላይ ቀጥ ያልኩኝ ወጣት ነኝ ነገር ግን ሐራም ነገር ማየት በመውደዴ ተፈትኛለሁ ሐራም ነገር ላለማየት በጣም ትግል አዲርጌ ነበር ነገር ግን ሸይጧን ጋልቦኛል ለዚህ አይነት በሽታ ምን ትመክሮኛላችሁ⁉️

🎋መልሳቸው እንዲህ ይላሉ:-

🎙ሙሉውን ቪደው አዳምጠው ይጠቀሙ👂👆

👑كوني زوجة صالحة على الجادة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸


قال رسول الله ﷺ :

" إِذَا دَخَلَ رَمَضَانُ فُتِّحَتْ أبْوَابُ الجَنَّةِ،
وغُلِّقَتْ أبْوَابُ جَهَنَّمَ، وسُلْسِلَتِ الشَّيَاطِينُ "

صحيح البخاري



                              ˓٭˛✿🌹🍃


🌙🌴•تلاوة رمضانية•​🌙🌴

الليلة 2 | رمضان 🌙

الجزء الثاني من المصحف الشريف

مـن ⇦22 📖البقرة ۝ 142
إلى ⇦41 📖البقرة   ۝ 252

⏱47:55 د

القارئ : ماهر المعيقلي


. 🌙 مبارك عليكم شهر رمضان 🌙

أسأل الله العظيم أن يعيننا وإياكم والمسلمين على صيامه وقيامه وأن يتقبل من الجميع صالح الأعمال، آمين.

#الإدارة




Репост из: ዳዓዎ-ሰለፊያ-ወሎ-ቢስቲማ◉
🔥ኩራት እና ምቀኝነት⚠️

➪◉ሼይኹል -ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ((ረሒመሁላህ))


▩እንዲህ ይላሉ:-

►ኩራት እና ምቀኝነት የመጀመሪያውንም የመጨረሻውንም ያጠፉ የሆኑ በሽታዎች ናቸዉ!!

►እንዲሁም አላህን መጀመሪያ ከታመፀበት ከሆኑት ትላልቅ ወንጀሎች የመጀመሪያዎቹ ናቸው!!

►ሱም ኢብሊስ አላህ ሱጁድ አድርግ ሲለዉ መኩራቱ እና በአደም ላይ መመቃኘቱ ነው !!

📚ምንጭ :-((جامع الرسائل_٢٣٣/١))

◉للإشتراك إطغط هنا⬇️

✍🏻ዳዕዋ- ሰለፊያ-ወሎ-ቢስቲማ◉

https://t.me/dawaslafiyawlobesitema


🤝 ምክር ስደት ላይ ላሉ እህቶች

👌 አላማሽ
👌 ትዳርሽ
👌 ገንዘብሽ
👌 ክብርሽ

🎤አቡ መርየም አብዱሰላም

👆እህቶች ሆይ በደንብ አዳምጡት በጣም አስፈላጊ እና ወቅታዊ ምክር👂👂👂👂👂


➪💎እርግጥ ሱንይ ሴት የትውልድ መለያ ብሎም መከበሪያ ነች ሱናን ስትይዝ‼️

እንደ እንቁ ትከበራለች ከሱና የሸሸች ቀን ግን እንደ አሸዋ ትረክሳለች‼️


◉نصيحة للزوجين الشيخ مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله

🌸ምክር ለባልና ሚስት🔊👂

➪◉ሸይኽ ሙቅቢል ((አላህ ይዘንላቸዉ))

👑كوني زوجة زوجة على الجادة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
📖 ቁርአንን ማንበብ፣ መስማት፣ማስተንተን ከብዙ ስህተቶች ይገስፃል‼️

➛◉ ለብዙ ኽይር ስራዎች ያነሳሳል ለሰሪዎችም ብስራትን ይነግራል‼️

➛◉ኦኽቲ ሷሊሃ ሴት መሆንን ትፍልጌያለሽ⁉️

➛◉የእዉቀት ሁሉ መሰርት የሁነዉን ቁርአን ጥብቅ ጎደኛሽ አድገሽ ያዥዉ‼️

➛◉እዉቀት የሌለዉ ሰዉ የሷሊሃትን ደርጃ ስለማያስዘዉ‼️

➛◉ በእዉቀት መጎዝ አላህን፣ መልእከተኛዉነ፣ ቤተሰብን፣ ህብረተሰብን፣ ባልን፣ ልጆችን፣ ከማመፀ ይቁጥብሻል እና‼️

👑كوني زوجة صالحة على الجادة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


‏🎀بصَلاحِ النِّساءِ، تصلحُ الأُمَمُ وتَرتقِي🎀

➪💎 ሴት ልጂ መስተካከሏ ህብርተሰብን ታስተካክላለች‼️

➪💎 የሴት ልጂ መስተካከል ትዉልድን፣ቤትን፣ባልን፣ልጆችን ታስተካክላለች‼️

👑كوني زوجة صالحة على الجادة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


Репост из: ዳዓዎ-ሰለፊያ-ወሎ-ቢስቲማ◉
▪️ኢንተርኒትን በአግባቡ መጠቀም‼️

🔴ኢንተርኒትን በአግባቡ ተጠቅሞ ሠዎች የማያውቆትን ሸሪዓዊ ድንጋጌ ማሳወቅና ለባጢል ባልተቤቶች ቦታን አለመልቀቅ ሰዎችን በእውቀት መታገል የሚዳ ጨዎታ ሳይሆን ድናዊ ግደታን መዎጣትና ጃሃድ(ትግል)ነው‼️

❶►ለዚህም ማስርጃው የኦለማዎች ንግግር:-

▪️قال الشيخ ابن العثيمين رحمه الله تعالى :-

◉ زاحموا اهل الباطل في الإنترنت حتى يتبين الحق
📚((تفسير الشورى شريط /١١))

➪◉ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን((ረሂመሁሏህ))

►እንድህ አሉ:-ኢንረኒትን ለባጢል ሠዎች አትልቀቁ!!

►የባጢል ባልተቤቶችን ሐቁ እስኪገለፀ ድርስ ኢተርኒት ላይ ተጋፏቸው(እናንተ የሡና ባለቤቶች ሐቅ ግልፀ እከሆነ ድርስ ኢተርኒትን ለውሸት ሰዎች አትልቀቁ)!!

▪️وقال ايضا الشيخ ابن الباز رحمه الله تعالى :-

◉انجح الطرق في هذا العصر وأنغعها استعمال وسئل الإعلام
📚((مجموع فتاوى ابن باز))

➪◉ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ((ርሂመሁሏህ))

►አእንድህ አሉ:-በዚህ ዘመን አዎጭውና ጠቃሚው መንገዲ የመሃበራዊ መገናኛ መጠቀም ነው!!

▪️وقال ايضا الشيخ صالح فوزان حفظه الله تعالى ورعاه

◉وسئل التواصل الاجتماعي فرصة الكم تنتهزونها ولا تتر كوها للأشرار ودعاة الصلا
📚 ((اهمية العقيدة الحيحة))

➪◉ሸይኽ ሷሊህ አልፍውዛን((ሃፊዘሁሏህ))

►እንድህ አሉ:-የመሐበራዊ መገናኛ መንገዶች ለናንተ ልትጠቀሙባቸው የሚገቡ ጡሩ እድሎች ናቸው!!

►በሡም ላይ ዳዓዎ በማሰራጨት ዲን በማስፋፋት ልንበራታ ይገባል!!

➪◉እና የሠለፊይ ወንድም እህቶች ጌዜያችሁንና እናንተን ከዒልም በማያርቅ(በማይጎዳ) መልኩ በያላችሁበት ሆናችሁ ዳዓዎ ሠለፊያን በማሠራጨት በቻላችሁት ተውሂድን(ሸሪዓዊ ድንጋጌን በማስፋፋት) ሽርክን፣ቢደዓን በጋራ ተርባርበን በቻልነው እንጣር እንላለን !!

►ለቢስቲማና አከባቢዎ ላሉ ህዝቦች የየራሳችንን አሻራና አስተዎፆኡ እንክፍል(እንጣል)!!

✍🏻ዳዓዎ-ሠለፊያ-ወሎ-ቢስቲማ◉

https://t.me/dawaslafiyawlobesitema


➪💎ሷሊሃ ሴት ብዙ ኪታቦችን ስለቀራች ብቻ የሷሊሃነትን ደርጃ አትይዝም‼️

➪💎ሷሊሃ ሴት ሷሊሃነትን የምትዘዉ የቀራችዉ ሽሪዓዊ እዉቀት ለሸሪዓዊ ደንጋጌዎች ስታዉላቸዉ ብቻ ነዉ‼️

➪💎እህቴ ሆይ!! የሷሊሃነትን ደርጃ ለማያዝ ሸሪዓሽ(ድንሽ) ባዘዘሽ ቀጥ በይ‼️

➪💎ኪታቦችን ብትቀሪያቸዉም በሽሪዓዊ እዉቅት ካልተጠቀምሽበት ከከሳሪዎቹ ትሆኛለሽ‼️
◉كما قال تعالى
{5} مَثَلُ الَّذِينَ حُمِّلُوا التَّوْرَاةَ ثُمَّ لَمْ يَحْمِلُوهَا كَمَثَلِ الْحِمَارِ يَحْمِلُ أَسْفَارًا بِئْسَ مَثَلُ الْقَوْمِ الَّذِينَ كَذَّبُوا بِآيَاتِ اللَّهِ وَاللَّهُ لَا يَهْدِي الْقَوْمَ الظَّالِمِينَ

✍እሙ ዓብደል ሃፊዝ🍃

👑كوني زوجة صالحة على الجادة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
➪◉ሸይኽ ሙቅቢል አልዎዲዒይ((አላህ ይዘንላቸው))

◉ما حكم خروج النساء متزينات متعطرات لصلاة التراويح معتقدات أن هذا تطبيق لقوله تعالى [خذوا زينتكم عند كل مسجد ]

الشيخ مقبل بن هادي الوادعي رحمه اللَّه تعالى

➣ ጥያቄ 🍃

➛◉ሴትልጂ ተውባና ሽቶ ተርጭታ የትም ቦታ ብትሂዱ(የትኛዉም መስጂድ ብትሂዱ) መጋጌጫችሁን (የሷላት ልብሳችሁን ያዙ )የሚለዉን የአላህን ቃል ተጥቢቅ በማድርቅ ተራዊህ ለመስገድ መስጂድ መሂዶ ፍርዱ ምንድን ነዉ⁉️

➣ መልሰ 🌱

➛◉ያላህ መልእክተኛ ሴትን ልጂ መስጂድ እድትሂድ አግራርተዎል ነገር ግን መስፍረቱን ያሞላች መሆን አለባት‼️

➛◉የምትለብሰዉ ልብሷ የሰዉ ዓይንን የማይስብ(ለብሳ የምትሂደዉ ሂጃብ አሷነቷን የማገልፀ) ፣ሸቶ ያልተርጭች ሆና ካልሁነ በስተቀር አይፍቀድላትም‼️

➪◉አቢ ሁርይራ እንድህ አሉ የአላህ መልክተኛ እንድህ ብለዎል ብለዉ ባስቀመጡት ሐድሳቸዉ :-ማንኛይቱም ሴት በለበሰችዉ ልብሷ ላይ የሽቶ ፀርን ከተገኝበት እሷ ዝሙተኛ ናት ብለዋል‼️

👑كوني زوجة صالحة على الجادة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
 

📖ቁርአንን ማንበብ፣ ማስተንተን፣ መስማት ከብዙ ጥፋቶች ይገስፃል‼️

➛◉ለብዙ ኽይር ስራዎች ያነሳሳል ለሰሬዎችም ብስራትን ይነግራል‼️

قال رسول الله
« الْمَاهِرُ بِالْقُرْآنِ مَعَ السَّفَرَةِ الْكِرَامِ الْبَرَرَةِ وَالَّذِى يَقْرَأُ الْقُرْآنَ وَيَتَتَعْتَعُ فِيهِ وَهُوَ عَلَيْهِ شَاقٌّ لَهُ أَجْرَانِ »

📚(رواه مسلم)

➣የመልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል፦

➛◉ቁርኣንን በአነባብ ተክኖ የቀራ እርሱ ታዛዥ ከሆኑ መላኢካ ጋር ነው‼️

➛◉ሲቀራ ከብዶት የሚንተባተብ ሁለት አጅር አለው የቀራበት እና የጥረቱ‼️

👑كوني زوجة صالحة على الجادة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


💎ሴት ትልቅ ፊትና ናት ነገርግን 🎀

➪💎በሸሪዓዊ ድንጋጌ የምትሂድ፣ የተቆጠበችና ጥቁቅ የሆነች ሴት‼️

➪💎ሂጃቧን አላህና መልእክተኛዉ በዘዟት መሰርት ዲኖን ጠባቂና ጥቁቅ ሴት:-

➪💎እራሷን ከፊትና ጠብቃ ሌሎቹንም ከፊትና ትጠብቃለቸ‼️

👑كوني زوجة صالحة على الجادة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


➪◉ሸይኽ መሃመድ አማን((አላህ ይዘንላቸው))

➪💎ከእዉቀት የበለጠ ነገር የለም ወደ አላህ የሚያዳርስ መንገድ‼️

➪💎ወድ እህቶች እወቀትን ቦታና ሰዓት ሰተን እንማር ‼️

لا سبيل إلى الله إلا بالعلم


👑كوني زوجة صالحة على الجادة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada


➧◌ አንዲት ሴት ሰለፊ ነኝ ብላ የሰለፍያ ተግባር ካልተላበሰች እምትወቀሰው እሷ እጅ መንሐጂ አይደለም‼️

➧◌ስለዚህ አብዘሀኛው የሚገርመው ሰለፊ ነን እሚሉ ሴቶች እኮ በሚድያ አደብ የላቸው ይህ ነው ሰለፊነት⁉️

➧◌ይህ እማ አይደለም ነገር ግን እሷ ስሙን እንጅ የተላበሰች ተግባሩን አይደለም የናቶቻን አርአያ አልተከተለችም ነፍስያዋን እንጂ ‼️

➧◌የሰለፍያ እንስት እሷኮ ውድ ናት መገኘት የለለባትን ቦታ ለይታ እምታቅ እሷን እሚያረክሱ ቦታዎች ጭራሽ አትገኝም ጥብቅ ጥንቁቅ ናትና ሰለፊዋ እህቴ እሷኮ ውድ ናት የጀግና ልጅ ጀግና የናቶቻ አርአያ ሙጭኝ ብላ የተከተለች‼️

👑كوني زوجة صآلحة على الجآدة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada/5758


🌸 ሴት ልጂ ያልተፈቀደላትን ወንዶች ሰላምታ ማቅረብ ሸሪዓዊ ሁክም 🌸

➦◌ ሸይኽ ዑሠይሚን((አሏህ ይዘንላቸው))

🌱ጥያቄ:-

➧◌ሴት ልጂ አጂነብይ ለሆነ ወንድ ሰላምታ መለዋወጥ እንዴት ይታያል⁉️

➧◌በአሁኑ ሠዓት ያለን ሴቶች አጂ ነብይ የሆኑ ወንዶችን መፆፆፍም ሆነ ሰላምታ ማቅረብ ይባስ ብሎ ከሴቶች ጎደኞቻቸው ይልቅ ላልተፈቀደላቸው ወንዶች ሚስጥራቸውን መዘርዘር በጣም በሰፊው እብዙ እህቶቻችን ላይ እየታዘብን ነው‼️

➧◌እህቴ ሆይ ሸሪዓሽ አጂ ነብይ የሆነ ወንዲን እንኳን ሚስጥርሽን ማውራት ይቅርና ሰላምታም ላየጁዝ((አይበቃም))እያለሽ ነው‼️

👑كوني زوجة صآلحة على الجآدة 🎀

https://t.me/kwniyzwajtsolhalljada/5757

Показано 20 последних публикаций.