በሰላሙ ብዛት ቀለለ ችግሩ
አደገ ቁመቴ እያለ ነገሩ
ቀረ መዋከቤ በጠራኸኝ ሳርፍ
ተምራልኝ ነፍሴ አንተ ላይ ማራገፍ
ድምጿ ተቀየረ ተለወጠ ቃሏ
እዬዬን በእሰየው የአንተ በመሆኗ
እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን
ስለወጥከው እየሱስ እንካ ዘላለሜን
እዬዬን በእሰየው የአንተ በመሆኗ
እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን
ስቀየርከው እየሱስ እንካ ዘላለሜን
ተባረክ እልሃለሁኝ/8
ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ
እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ
በጩኸቴ መዳን ሆነ
አበሳዬ ተከደነ
ተከትዬህ ከፊት ቀደምኩ
ያንተን ብዬ ከምን ጎደልኩ
ስፈልግህ ጽኑ እግሮቼ ሃይሌ ሆነኸኝ ተሟጋቼ
በመጨነቅ ስርትህን
በመማጸን መጓደድን
በር በመዝጋት ክፉን ማምለጥ
እርዳኝ ብዬ ሁሉን መብለጥ
ከአንተ ሰምቶ የውስጥ ውበት
አቤት ብዬህ አለኝ ማለት
ከአንተ ዘግኖ ሞልቶ ማዳር
ሆኖልኛል ስምህ ይክበር
ስኬቴ በአንተ መታመኔ
ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ
ውበቴ አንተን መጠጋቴ
ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ
ስኬቴ በአንተ መታመኔ
ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ
ውበቴ አንተን መጠጋቴ
ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ
አሃ ሃሌሉያ/4 እላለው ሃሌሉያ
በማለዳ ሃሌሉያ በቀርት ሃሌሉያ
በምሽት ሃሌሉያ በሌሊት ሃሌሉያ
ሁሉ አንዳለ ሆኖ ሃሌሉያ
ሳይቀየር ሃሌሉያ
እላለው ሃሌሉያ
አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ/2
ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ
አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ/3
ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ
አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ
ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ
የኔ ሕይወት መዝሙር ቢሆንም እንዲህ ነው የሚሆነው 🥹❤️
አደገ ቁመቴ እያለ ነገሩ
ቀረ መዋከቤ በጠራኸኝ ሳርፍ
ተምራልኝ ነፍሴ አንተ ላይ ማራገፍ
ድምጿ ተቀየረ ተለወጠ ቃሏ
እዬዬን በእሰየው የአንተ በመሆኗ
እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን
ስለወጥከው እየሱስ እንካ ዘላለሜን
እዬዬን በእሰየው የአንተ በመሆኗ
እህህን በእልልታ ለምኑን በአሜን
ስቀየርከው እየሱስ እንካ ዘላለሜን
ተባረክ እልሃለሁኝ/8
ተንበርክኬ አሸነፍኩኝ
እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁኝ
በጩኸቴ መዳን ሆነ
አበሳዬ ተከደነ
ተከትዬህ ከፊት ቀደምኩ
ያንተን ብዬ ከምን ጎደልኩ
ስፈልግህ ጽኑ እግሮቼ ሃይሌ ሆነኸኝ ተሟጋቼ
በመጨነቅ ስርትህን
በመማጸን መጓደድን
በር በመዝጋት ክፉን ማምለጥ
እርዳኝ ብዬ ሁሉን መብለጥ
ከአንተ ሰምቶ የውስጥ ውበት
አቤት ብዬህ አለኝ ማለት
ከአንተ ዘግኖ ሞልቶ ማዳር
ሆኖልኛል ስምህ ይክበር
ስኬቴ በአንተ መታመኔ
ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ
ውበቴ አንተን መጠጋቴ
ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ
ስኬቴ በአንተ መታመኔ
ከፍታዬ እግርህ ስር መሆኔ
ውበቴ አንተን መጠጋቴ
ድምቀቴ ምህረትህ ነው ለኔ
አሃ ሃሌሉያ/4 እላለው ሃሌሉያ
በማለዳ ሃሌሉያ በቀርት ሃሌሉያ
በምሽት ሃሌሉያ በሌሊት ሃሌሉያ
ሁሉ አንዳለ ሆኖ ሃሌሉያ
ሳይቀየር ሃሌሉያ
እላለው ሃሌሉያ
አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ/2
ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ
አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ/3
ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ
አሃ ሃ ሃ ሃሌሉያ
ኦሆ ኦሆ ኦሆ ሃሌሉያ
የኔ ሕይወት መዝሙር ቢሆንም እንዲህ ነው የሚሆነው 🥹❤️