✈️ የቴሌግራም አካውንታችንን እንዴት በዘላቂነት ማጥፋት እንችላለን? ለመረጃ ነው እንዳታጠፉት 🥹😊
🏠አንዳንድ ልጆች የቴሌግራም አካውንታችሁን ማጥፋት ሲፈልግ log out ነው የምትሉት እንጂ ሙለሙሉ አታጠፉትም ይሔም ማለት እናንተ logout ብላችሁ ከቴሌግራም ብትወጡት ያላችሁ ሁሉም history ይቀመጣል እንጂ አይጠፋም ተመልሳችሁ በዛ ስልክ ቁጥር ቴሌግራም ብትከፍቱ እንኳን እራሱ ነው የሚመጣላችሁ
ምንአልባት ይሔንን የማትፈልጉ ካላችሁ እና በስልክ ቁጥራችሁ የድሮውን አጥፍታችሁ በአዲስ መልክ መጀመር ከፈለጋችሁ ይሔንን ተጠቀሙ
1. ወደ ቴሌግራም setting ሔዳችሁ telegram FAQ ላይ ትገባላችሁ
2. ከሚመጣላችሁ አማራጮች your account የሚለው ላይ " delete your telegram account " የሚለውን ትነካላችሁ
3. deactivation page የሚለውን ትጫናላችሁ
4. " your phone number" የሚለው ላይ ማጥፋት የምትፈልጉትን ስልክ ቁጥር ታስገባላችሁ
5. Next - የሚለውን ትጫናላችሁ
6. the confirmation code ይገባላችኋል እሱን ታስገባላችሁ
7. Sign In ✔️ የሚለውን መጫን
8. Deactivate account የሚለውን መጫን
9. Done የሚለውን መጫን
10. Yes, delete my account .መጫን 😭
😊bye bye አካውንቱ ላይመለስ ጠፍቷል 🙈
📱 Maf Digital