Фильтр публикаций


ለሁሉቻሁም አድርሻለሁ

መልካም ምሽት


ለጥቅም አደለም ግን ቲንሽ ጊዜ ብቻ እዚህ ቻናል ቆዩ አትውጡ ትጠቀማላችሁ የቻልኩትን ለማድረግ እሞክራለሁ

በእናንተ ስለሆነ የተነሳሁት እናንተን መካስ እፈልጋለሁ


ለአሁኑ ሞልቷል ቀጣይ የተሻለ ሽልማት ይዤ ለመምጣት እሞክራለሁ

በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ


በተጨማሪም የተሻለ ነገር ለእናንተ ይዤ ለመምጣት እሞክራለሁ ባለውለታዎቼ ናችሁ ሁላችሁም

አመሰግናለሁ ❤️🙏


Репост из: ቶኔቶር
ሰላም ጓዶቼ እንዴት ናችሁ እስኪ በአሁኑ ሰአት ድብር ያላችሁ ኢንተርኔት የሌላችሁ በውስጥ አውሩኝ ቀድሞ ለላከ 15 ሰው የቀን ያልተገደበ የኢንተርኔት ፓኬጅ እችላለሁ

የተለየ የተደበራችሁበት መንገድ ካለ ደሞ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል


በተጨማሪ ግን በርቱ ሁሉም ነገር ለእናንተ ይሸነፋል በጊዜው ህይወት ቀላል አደለችም ሁሉም ያልፋል እኛም እናልፋለን ❤


በዚህ @Maelef7 አካውንት ላኩልኝ


ግን የተደበራችሁ ብቻ ቤተሰብ


ከላይ የየምትመለከቱት ቪድዮ president trump bitcoin strategic reserve ለመመስረት የፈረሙ ሲሆን ይሔ በጣም ጥሩ የሚባል ቢሆን ቢትኮይን ዋጋው ከ91 ወደ 85 ወርዷል ይሔም የሆነበት ምክንያት ለጊዜው የአሜሪካ መንግስት ተጨማሪ ቢትኮይን እንደማይገዛ በማሳወቃችው ነው

በቅርቡ ቢትኮይን ከ100 ሺ በላይ የገዛችሁትንም hold አድርጉ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🚨🚨WATCH AS PRESIDENT TRUMP SIGNS AN EXECUTIVE ORDER TO ESTABLISH THE STRATEGIC BITCOIN RESERVE.


ይሔንን የላኩላችሁ ነገ በሚካሔደው የWhite House Crypto Summit ተያይዞ ትልቅ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ ክሪፕቶዎችን ሲሆን ብር ያላችሁ ከላይ ከተዘረዘሩት የወደዳችሁትን እና የተሻለ ነው የምትሉትን ዛሬ ገዝታችሁ ነገ እና ቅዳሜ ብትሸጡት ደህና ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ ብር ያላችሁ እድሉን ተጠቀሙበት


🇺🇸 Top Winners of U.S. Crypto Politics

Since Trump’s election, $XRP and $ADA have emerged as key beneficiaries, while $SOL is in a strong position following hints about its inclusion in the U.S. strategic reserve.

Other Contenders:
• $AVAX meets all the criteria but awaits official recognition.
• $SUI, $FIL, $APT, $NEAR, and $MOVE gained momentum after being invited to the White House.
• $LINK, $LTC, $DOT, and $HBAR appear more likely reserve candidates than meme coins like $TRUMP, $MELANIA, $BONK, and $DOGE.


🌟ምርጥ ai tools በነፃ የሚሰሩ የምትፈልጉትን ነክታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ

1. perplexity ai

✨ማንኛውም ጥያቄ ይሰራል
✨ files ለምሳሌ pdf ሰጥታችሁት የፈለጋችሁትን ጥያቄ ከፋይሉ ብትጠይቁት ይመልሳል
✨ከሰጣችሁት file short note ያወጣል 
✨ጥያቄ በፎቶ ሰጥታችሁት ይመልሳል

2. suno ai

✨ በነፃ ሙዚቃ ይሰራላችኋል
✨ በፈለጋችሁት የሙዚቃ styles
✨በወንድ ወይም በሴት ድምፅ መርጣችሁ
✨ ለልደት ለሰርግ ለተለያዩ ነገሮች ለምትወዱትን ሰው በራሱ ስም ሙዚቃ መስራት ትችላላችሁ
✨አማረኛም ይሰራል 💀

3. leiapix ai

✨ photo to animation video generator
✨ ፎቶ ሰጥታችሁት ወደ  video ይቀይራል ማለትም ፎቶአችሁ እንቅስቃሴ እንዲፈጥር ይጠቅማችኋል


4. Ideogram

✨ text to photo
✨ ፅሁፍ ትሰጣላችሁ ፎቶ ይመጣላችኋል
✨ እናንተ የምትፈልጉትን አይነት ፎቶ በፁሁፍ አስቀምጣችሁለት ወደ ፎቶ ቀይሮ ያመጣላችኋል በጣም አሪፍ ነው 
✨ አማረኛ ይሞክራል 😁


5. scispace ai

✨ research maker
✨ እናንተ  ርዕሰ  ትሰጡና በሰጣችሁት ርዕስ research ይሰራላችኋል
✨  table ሰጥታችሁት ያስረዳችኋል ስለ table for example periodic table  ሰጥታችሁት ያስራዳችኋል ሁሉንም
✨ ተጨማሪ ስትጠቀሟቸው ታገኛላችሁ


BNB & SOL



1. BNB

BNB በመጀመሪያ በ Ethereum ብሎክቼይን ላይ የተመሰረተ ነበር ነገር ግን አሁን  ባይናንስ በራሱ ብሎክቼይን ቀይሮታል

ዋና አገልግሎቱ
  BNB ቋሚ የሆነው በ Binance ኤክስቼንጅ ለውጦችን ለማከናወን እና በኤክስቼንጅ ውስጥ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ለመክፈል ይጠቅማል ለምሳሌ በቶን ብሎክቼን ውስጥ ton እንደሚያገለግለው
BNB የ Proof of Stake (PoS) ለውጥ ሂደትን ይጠቀማል


2. SOL (Solana)
SOL በ Solana ብሎክቼይን ላይ የተመሰረተ ነው
Solana የተለየ የሆነው በፍጥነቱ እና በተለያዩ አፕሊኬሽኖች (dApps) ለመስራት የሚያስችል ስርዓት ያለዉ ነው
  Solana የ Proof of History (PoH) እና Proof of Stake (PoS) ሂደቶችን ይጠቀማል


ዋና ልዩነቶች
1. የብሎክቼይን ስርዓት: 
   - BNB በ Binance Chain ላይ የተመሰረተ ነው
   - SOL በ Solana ብሎክቼይን ላይ የተመሰረተ ነው
2. የምርት ፍጥነት
   - BNB ከ 1,400 ቶክኖችን በሰከንድ የሚያምርት ነው

   - SOL ከ 65,000 ቶክኖችን በሰከንድ የሚያምርት ነው

3. የማይኒንግ  ሂደት
   - BNB የ Proof of Stake (PoS) ይጠቀማል። 
   - SOL ላይ Proof of History (PoH) እና Proof of Stake (PoS) ይጠቀማል
4. ዋና አገልግሎት
   - BNB ቋሚ የሆነው በ Binance ኤክስቼንጅ ለለውጦች እና አገልግሎቶች ነው
   - SOL የተለየ የሆነው በፍጥነቱ እና በዲስንተር አፕሊኬሽኖች (dApps) ለመስራት የሚያስችል ስርዓት ሆኖ ነው
በአጠቃላይ BNB በተለይ በ Binance ኤክስቼንጅ ላይ ያተኮረ ነው


ወደፊት እያንዳንዱን በተመለከተ ሰፊ መረጃ በግልፅ መንገድ የምንሰጣችሁ ይሆናል


Репост из: QMEM TECH
አለማችን ላይ ያሉ ምርጥ 5 የAi መሳሪያዎች 🤯

ሊጠቅሟችሁ ስለሚችሉ save አድርጓቸው


1.Chat gpt
🔤በአሁን ሰዐት አለማችን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ እየፈጠሩ ከሚገኙ የAi ቴክኖሎጂዎች ዋነኛው እና አንዱ ነው።ማንኛውንም ጥያቄ (ስለ ህክምና፣ጠቅላላ ዕውቀት፣ስለ ማህበራዊ ሚድያ፣ስለ አመራር፣ስለ ፓለቲካ፣ስለ ፍልስፍና..ወዘተ) ብቻ ምን አለፋችሁ ማወቅ ስለምትፈልጉት ነገር ከጠየቃችሁት የተሟላና ሙሉ ማብራሪያ ማግኘት ያስችላችኋል።

2.Midjourny
🔤ይህ Ai የተለያዮ ፅሁፎችን ወደ ፎቶ የሚቀይርልን ሲሆን ይህም ለአርቲስቶች፣ለContent creaters፣ለዲዛይነሮች ጥርት ያሉ Visual picture በመፍጠር ስራቸውን በብዙ መልኩ ማቅለል ይችላል።

3.RunwayML
🔤በስልካችሁ ያነሳችሁትን ወይም ከሌሎች ቦታዎች  ያገኛችሁትን የማንኛውንም Video እንቅስቃሴዎችን detect በማድረግ ወደ Animation ይለውጥልናል።ይህም ለcontent creation ለ tiktok እንዲሁም ለብዙ ነገሮች መጠቀም እንችላለን።

4.Elevenlabs
🔤የተለያዩ ፅሁፎችን ወደ ድምፅ ይቀይርልናል፤የተለያዩ የታሪክ መፅሃፍትን በትረካ መልኩ ማግኘት ከፈለጋችሁ በፈለጋችሁት የድምፅ አማራጭ መጠቀም ትችላላችሁ።እንዲሁም Faceless content መስራት ለምትፈልጉ ወሳኝ መሳሪያ ነው።

5.Notion ai
🔤ድርጀት ውስጥ ለምትሰሩ እና ፕሮጀክቶችን manage ለማድረግ የተቸገራችሁ ይህ መሳሪያ የተለያዮ ታስኮችን manage ለማድረግ እና የተለያዮ ጥያቄዎችን ይሰራል።


ሰላም Family ✌️

✅ ዛሬ በጣም አስደሳች መረጃ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ፣ በአቅም ውስንነትና በተለያዩ የኢኮኖሚ ችግሮች ምክንያት ማሳካት ከምትፈልጉት አላማ ወደ ኋላ የቀራችሁ ብዙ እንዳላችሁ ይታወቃል ።

🔰እኛም እንደ ቻናል ራሳቸውን መለወጥ እየፈለጉ በአቅም ውስንነት ምክንያት የተቸገሩ ወንድም እና እህቶችን በቻልነው አቅም ለመርዳት ወስነናል።

🔰ወደ ጉዳዩ ገባን! በሺዎች የሚቆጠሩ ብሮችን የሚጠይቁ የሀገራችንን ታዋቂ ፎሬክስ ትሬደሮችን ኮርስ ፍላጎት ላላቸውና ህይወታቸውን በForex መለወጥ ለሚፈልጉ ሰዎች በነፃ ለማቅረብ ወስነናል።

🔰በዚህ ዙሪያ Interest ያላችሁ ሁላችሁም ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታና ክፍያ መቀላቀል ትችላላችሁ።ለ copy right ስጋት ስንል Private  ቻናል አዘጋጅተናል።እንደ ብዛታችሁ አይተን Limit ሊኖረው ስለሚችል በፍጥነት Request ለመላክ ሞክሩ✋ Don't miss this big opportunity

ቁም ነገር ፈላጊዎች ብቻ ተቀላቀሉ
👇👇
https://t.me/+VeIjNG6DtsEwYjk0
https://t.me/+VeIjNG6DtsEwYjk0
https://t.me/+VeIjNG6DtsEwYjk0


Репост из: ቶኔቶር
እንጀምራ🔥🔥

One FootBall Season 2 ላይ ነው season 1 ተጠናቋል ነገር ግን አረፈደም አሁንም መስራት ትችላላችሁ

TGE Is Set To Be In Q1 2025.(የመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት ውስጥ )

Backed By Adidas 🔥And Animoca🔥
raised 400+ million dollar🔥

✔️ምንም አይነት ወጭ ማውጣት አይጠበቅባችሁም

ለመጀመር
https://ofc.onefootball.com/s2?referral=gskHVOqGAvIU

Referral code👉 OuwsHpRRVrJ9

➡️በመቀጠል Connect Wallet አድርጉ (metamask , phantom , trust wallet )

➡️ ያሉትን ሶስት ታስኮች አጠናቁ Balls ሰብስቡ

ትልቅ ፕሮጀክት ነው guys በደንብ ስሩ በእርግጠኝነት ጥሩ ትሰራላችሁ 🔥🔥


አሁንም ቢሆን ቴሌግራም ላይ በአቅማችሁ star እና ton እየከፈላችሁ ለመጫወት ካሰባችሁ
1. paws
2. Memhash
3. Blum
4. Zoo
5 . Hrum

እነዚህን ኤየርድሮፖች ብትሞክሩ ጥሩ ነው


ተጨማሪ መረጃዎችን https://t.me/maf_procrypto ቻናላችን ውሰዱ

የቴክ መረጃ ከፈለጋችሁ ደግም
https://t.me/Qmemtech ቻናላችንን ተቀላቀሉ


የቴሌግራም mini app ኤየርድሮፕ መስራት ያዋጣል ?

በአሁኑ ሰአት የቴሌግራም mini app ላይ ያሉ ኤየርድሮፖችን መስራት ጊዜን መጨረስ እና ላላስፈላጊ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ይከታል በግሌ  መተዳደሪያ እንደሚሆን አምናለሁ  ህይወታቸውንም የቀየሩ ብዙዎችን አይቻለሁ ነገር ግን ብዙዎቻችን በምናቀው የቴሌግራም mini app ኤየርድሮፕ ሳይሆን mannet እና tastenet ኤየርድሮፖችን  እና ሌሎችም ብዙ ሰው የማያገኛቸው ከቴሌግራም mini app ውጭ ያሉ ኤየርድሮፖችን በመስራት ነው ።

⚡️ለምን የቴሌግራም mini app ኤየርድሮፖች ጥሩ አይሰጡም ?
ጥሩ የማይሰጡበትን በቀላሉ ለመረዳት
🔴የመጀመሪያው ነገር ላጨዋወት በጣም ቀላል ስለሆኑ  በጣም ብዙ ሰው በቀላሉ ገብቶ መጫወት ይችላል የትኛውም ፕሮጀክት ቢሆን ደግሞ ሰው በበዛ ቁጥሮ ለእኛ የበጀተው ላይ አይጨምርም ለምሳሌ major ኤየርድሮፕ የተዘጋጀው 100 ሚሊየን ዶላር ከሆነና ተጨዋቾች በጣም ከበዙ ያላቸው የመጀመሪያው አማራጭ ኢፍትሐዊ ክፍፍል ማድረግ ነው ይሔም ሲባል ለአንዱ ብዙ ይሰጣሉ ለአንዱ ቲንሽ በመስጠት ለማመዛዘን ይሞክራሉ እንጂ በጀት አይጨምሩም
🔴 ሁለተኛው ደግሞ አብዛኞቹ ቴሌግራም ላይ የሚመጡ ኤየርድሮፖች በጣም ደካማ ፕሮጀክቶች ስለሁኑ ነውጨ አብዛኞቹ እንደውም ከሰው ቀምተው ሲጠፉ አይተናል የከፈለ እና ያልከፈለ እየለዩ ከፍተኛ የክፍፍል ልዩነት ሲያደርጉም አይተናል

✅️የቴሌግራም mini apo ኤየርድሮፕ ፕሮጀክቶችን ምን አይነት ሰው ቢሰራ ቲንሽ ይሻላል
የኤየርድሮፕ ቻናል ያላቸው እና star እና ton በቂ መከፈል የሚችሉ በቲንሹ ጥሩ ነገር ሊያገኙ ይችላሉ ከዛ ውጭ ግን ፍፁም ጊዜን መጨረስና ላላስፈላጊ ተስፋ መቁረጦች መጋለጥ ነው


ሰለዚህ ከኤየርድሮፕ ገንዘብ ለማግኘት ያለው አማራጭ ምንድነው ?

ብዙ አማራጮች አሉ ኤየርድሮፕ ከ2017 ጀምሮ የነበረ የብዙ ሰዎችን ህይወት የቀየረ ነው በአሁኑ ሰአትም  ያለምንም መነሻ ገንዘብ መስራት ለሚፈልግ ሰው ወርቃማ እድል ነው ኤየርድሮፕ
የእኛም ህይወት እንዲቀየር  ዌብሳይቶች ሜኔት እና ቴስትኔት ኤየርድሮፖችን ወጥረን መስራት ነው


እኛ በተለምዶ የwebsite ኤየርድሮፕ የምንላቸውን ለመስራት ምን ያስፈልጋል ?
Twitter , discord , ጥሩ browser  ካላችሁ በቂ ነው

በቅርቡ እኔ እንኳን ካየኋቸው የwebsite ኤየርድሮፕች ውስጥ
✅Grass ይሔ ኤየርድሮፕ ለሁሉም በሚባል ደረጃ ከ50 ዶላር በላይ አከፋፍሏል  ዋጋውም ሊስት ከተደረገ በኋላ እስከ አራት እጥፍ ጨምሮ ነበር
✅vana የሚባለው ፕሮጀክት ከ50 ዶላር እስከ 7500 ዶላር ሲያከፋፍል ነበር
✅hypeliqiud የሚባል ፕሮጀክት አልሰሩም የተባሉት እንኳን 3ሺ 4ሺ ዶላር የሰሩ ሲሆን እስከ 1ሚሊዮን ዶላር የሰራ አለ
✅me የሚባል ኤየርድሮፕ እንደዚሁ እስከ 2 ሚሊዮን ዶላር ሰጥቶ ነበር
✅በቅርቡ በተለያዩ exchanges ላይ ሊስት የተደረገው pengu የሚባለው ፕሮጀክት ለሁሉም ተጠቃሚ ከ250 ዶላር ጀምሮ አከፋፍሏል 

✅ እነዚህን እንደምሳሌ ጠቀስን እንጂ በጣም ብዙ ጥሩ ጥሩ የሰጡ አሉ



የመጨረሻ መልእክቴ ቴሌግራም ላይ ያሉ ኤየርድሮፖችን እየሞከራችሁ ዌብሳይቶች ላይ (ተለምዷዊ አጠራር ) ያሉ ኤየርድሮፖችን ወጥራችሁ ብትሰሩ የተሻለ ገንዘብ ማግኘት ትችላላችሁ

በቅርቡ ጥሩ የሚባሉትን የዌብሳይት ኤየርድሮፕ ሰብስቤ አመጣላችኋለሁ እንዴት እንደሚሰሩም ቪድዮ ለመስራት እንሞክራለን




በአሁን ሰአት online ላይ ቢሰራ የትኛው አዋጭ ይመስላችኋል ? ለሌሎችሽ የትኛውን ትመክራላችሁ ?
Опрос
  •   forex trading
  •   Cryptocurrency
  •   Social media creator
  •   Dropshipping
  •   Marketing
  •   Freelancing
  •   Video editing
  •   Graphics design
  •   ምንም አልሞከርኩም
448 голосов


forex trading , cryptocurrency future and spot trading , memecoin trading ላይ መግባት ለምትፈልጉ የመጀመሪያው ማስተላለፍ የምፈልገው ነገር ቢኖር እንደጀማሪ ትልቁ ትርፍ ማርኬቱ ላይ መቆየት ወይም አለመክሰር ነው ትርፋችሁን ይዛችሁ መውጣት የማትችሉ ከሆነና በአንዴ ለመቀየር ካሰባችሁ ያላችሁን ታጣላችሁ


መግቢያ ባጭሩ
ተከታታይ የፎሬክስ ክሪፕቶከረንሲና online business ሀሳቦችን እናጋራችኋለን ለዛሬው ግን ቲንሽ ስለ ፎሬክስ ገለፃ


የForex trading ስራ በዋናነት የውጭ ምንዛሪ ግብይት ላይ ያተኮረ ሲሆን
የውጭ ምንዛሪ ንግድ ትርፋማነትን በማየት ምንዛሬዎችን የመግዛትና የመሸጥ ሂደት ላይ ያተኮረ ነው

✨የፎሬክስ  ንግድ ላይ ያሉ ቁልፍ ቃላቶች

1. Currency pairs፡ traded in pairs (ለምሳሌ EUR/USD ወይም USD/JPY)። የመጀመሪያው ምንዛሬ "base" ነው, ሁለተኛው ደግሞ "quote " ምንዛሬ ይባላል አንዱን ምንዛሪ ለሌላው መቀያየርን ያመለክታል

2. Exchange rate፡ የአንድ ምንዛሪ ጥንድ ዋጋ አንድ የመሠረታዊ ምንዛሪ ዋጋ ለመግዛት ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስፈልግ ያሳየናል ለምሳሌ EUR/USD = 1.10 ከሆነ 1 ዩሮ ከ1.10 የአሜሪካ ዶላር ጋር እኩል ነው ማለት ነው ።

3. market participants፡ ባንኮችን የፋይናንስ ተቋማትን ኮርፖሬሽኖችን መንግስታትን እና ግለሰብ ነጋዴዎችን ያጠቃልላል

4. leverage ፡ forex trading ብዙውን ጊዜ ነጋዴዎች ብዙ ትርፎችን በትንሽ ካፒታል እንዲያገኙ  ያስችላቸዋል leaverage ብዙ ትርፍ ሊያመጣ የሚችል ጥሩ መንገድ ሲሆን ብዙ leverage መጠቀም ለብዙ ኪሳራ ሊዳርግ ይችላል


5. 24/5 market፡ የ forex market በቀን 24 ሰዓት በሳምንት ደግሞ አምስት ቀናት ይሰራል (ቅዳሚና እሁድ ይዘጋል)

6. Speculation /ግምት ፡ ነጋዴዎች በኢኮኖሚ መረጃ geopolitical ክንውኖች ወይም በገበያ አዝማሚያዎች ላይ ተመስርተው የአንድ ምንዛሬ ጥንድ ዋጋ ከፍ ወይም ዝቅ ሊል እንደሚችል ይገምታሉ

7. Risk Management ፡ forex በጣም ተለዋዋጭ ስለሆነ ስኬታማ ነጋዴዎች ሊከሰቱ የሚችሉትን ኪሳራዎች ለመገደብ እንደ limit potential አይነት መንገዶችን ይጠቀማሉ በፎሬክስ ትሬዲንግ ውስጥ ለብዙ ጊዜ ትርፋማ ሆናችሁ መቆየት የምትፈልጉ risk management ላይ በደንብ ብትሰሩ ይመከራል

Показано 20 последних публикаций.