📱ሁላችሁም ምረጡ
ሰላም guys ተጠፋፋን እስከአሁን ለእናንተ ምርጥ ምርጥ የምንላቸውን የቴክ መረጃዎች እያደረስን እንገኛለን አሁን ደግሞ እናንተ በመረጣችሁት መሰረት ምርጥ ምርጥ መረጃዎችን ለማድረስ አስበናል በዋናነት ስለምን መረጃ እንዲቀርብላችሁ ትፈልጋላችሁ ⚠️ አስተውሉ ከታች በመረጣችሁት ፊልድ ውስጥ ቴሌግራም ላይ በጣም ምርጡ ሙሉ መረጃ የሚሰጥ አንደኛ ቻናል ይሆናል በእርግጠኝነት 🤝
Опрос
- ክሪፕቶከረንሲይ እና ኤየርድሮፕ
- የቴክ እና app መረጃ
- ስለ Ai
- forex, cryptocurrency, airdrop