✅Programming language ምንድንነው?
🔰Programming language ማለት ከ ኮምፒዉተር ጋር ሊያግባባን የሚችል program ለመፃፍ የሚጠቅም ቋንቋ ማለት ነው: : ማለትም አንድ ኮምፒተሩን ለማዘዝ የሚጠቀምበት ቋንቋ
👨💻Computer ላይ የምንጭናቸው ማንኛውም አይነት የ ዳታ አይነቶች ለምሳሌ: photo, video , software....ሌሎችም የሚቀመጡት Mechine language በሚባል 0 እና 1 ቁጥሮች በያዘ የኮምፒውተር ቋንቋ ነው: : ለምሳሌነት 10 ቁጥርን ከ keyboard ብናስገባ ኮምፒዉተራችን የሚረዳውና የሚያስቀምጠው ወደ እንደዚህ አይነት ቁጥሮች ቀይሮ ነው 👉 010001010...እነዚህ አይነት ቁጥሮች Machine language በመባል ይጠራሉ: :
✅Machine Language
━━━━━━━━━━━━━
🔰Machine language ማለት computer 💻 ሊረዳው የሚችል የኮምፒውተር ቋንቋ ነው: : የሚጠቀመውም 0 እና 1'ን ብቻ ነው: : ለምሳሌ 33 በ Machine language 00100001 ነው: :
✅ነገር ግን ለኛ ለሰዎች Machine language'ን ለማንበብና ለመረዳት ከባድም አሰልቺም በመሆኑ ምክንያት በ Machine language program መፃፍ የማይታሰብ ነው: :
🔰 በዚም ምክንያት ሰዎች አንብበው ሊረዱት የሚችል program መፃፊያ ቋንቋ(programming language) ለመፍጠር ጥረት መደረግ ተጀመረ: :
ይህ ጥረትም ለ Assembly language መፈጠር ምክንያት ሆነ: :
✅Assembly Language
━━━━━━━━━━━━━━
🔰 Assembly language ሰዎችንና computer'ን በመጠኑም ቢሆን ያቀራረበ ቋንቋ ነው: :
🔰Assembly language ከ Machine language አንፃር ለማነበብና ለመረዳት በመጠኑም ቢሆን ቀለል ያለ programming language ነው: :
🔰 Assembly language የእንግሊዝኛ ፊደላትን የያዙ አጫጭር ቃላቶችን ይጠቀማል። ለምሳሌ: ADD, MUL, MOV, INC, POP, PUSH, SUB, DEC,....,e.t.c
🔰እነዚህ Assembly language ላይ ያሉ አጫጭር ቃላት(instructions) mnemonic( ሜሞኒክ) ተብለው ይጠራሉ።
🔰Assembly language እና Machine language ባንድ ላይ low-level programming language በመባል ይጠራሉ: :
🔰Assembly language ከ Machine language አንፃር ለ ሰው ልጅ ቋንቋ ቀረብ ያለ ነው አልን እንጂ እሱም ቢሆን ለ መማንበብ እና ለመረዳት ያን ያህል የቀለለ አልነበረም: :
🔰በዚህም ምክንያት እስካሁን ካየናቸው የተሻለና ለማንበብ ለመፃፍ የበለጠ የቀለለ አዲስ programming language አስፈለገ: :
✅High-level Programming language
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔰 በፈረንጆቹ ወደ 1950ዓ.ም ላይ ለ ሰውልጅ ቋንቋ እጅግ የቀረበ, እንግሊዘኛ ቋንቋ መሳይ ለማንበብ , ለመረዳት እና ለመፃፍ ቀላል የሆኑ programming language'ኦች መሰራትና ወደ ገበያ መውጣት ጀመሩ: : እነዚህ programming language'ኦች high-level programming language በመባል ይታወቃሉ: :
🔰 አሁን ባለንበት ዘመን ከ 100 በላይ High-level programming language'ኦች ይገኛሉ: : ከነዚህ ውስጥ ታዋቂቹ
1. Python
2. JavaScript
3. Java
4. C++
5. C#
6. Ruby
7. PHP
8. Swift
9. Go
10. Rust
✅ሌሎችም programing languages ያሉ ሲሆን በሁለተኛ ዙር በmaf digital online course platform ላይ ተመዝግባችሁ መማር ትችላላችሁ ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ነሀሴ 2 ይጀምራል
✅ በቀጣይ programing language ለመማር የሚያስፈልጓችሁን ነገሮች እና website በተጨማሪም ለመማር ልትከቱልት የሚገባውን roadmap ላይ እንወያያለን
@maf_digital @maf_digital