ቪክቶር ኦሲምሄን የማንቸስተር ዩናይትድን የዝውውር ጥያቄ ውድቅ ማድረጉ ተዘግቧል። እንደምክንያትነት የተጠቀሰውም ተጫዋቹ የውሰት ውሉ እስከሚጠናቀቅ ድረስ በቱርኩ ክለብ ጋላታሳራይ መቆየት ስለሚፈልግ ነው ተብሏል።
(Heber Sarikirmizi)
@man_united332
@man_united332
(Heber Sarikirmizi)
@man_united332
@man_united332