↘️አህባሾችና ኢማሙ ሻፊዕይ⬇️
🔹🔸አህባሾች በቴሌግራም ግሩፕ ከፍተዉ ኢማሙ ሻፊዕይ አላህን ከአርሽ በላይ ነዉ ያለ ካፊር ነዉ ብለዋል እያሉ ተማሪዎችን እያጠመሙና ሹበሃት እየለቀቁ ነዉ እዉን ኢማሙ ሻፊዒይ ይሄን ብለዋል?
🔺🔻ካሉስ ከመረጃ {ደሊል} አንፃር እንዴት ይታያል?
◽️◼️ እና ደሞ الله موجد بلا مكان ለሚለዉ ከቁረአን መረጃ አምጡ ሲባሉ الله غني عن العلمين የሚለዉን በመጥቀስ አላህ ከአለማት የተብቃቃ ነዉ ከቦታ አይፈልግም ይላሉ...
🔁ከሀዲስ ሲባሉ ደግሞ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ፍጡሮችን ወይም አለማትን ሁሉ ከመፍጠሩ በፊት ነበረ ብለዋል ይላሉ ለዚህስ ማስርጃ አለውን?
↔️በሚል ርዕስ በጥያቄ እና መልስ የቀረበ እጥር ምጥን ያለ መደመጥ ያለበት ረድ።
🎙 በኡስታዝ:- አቡ አብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ አላህ ይጠብቀው።
🔗 https://t.me/Kesunah/159
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17391