19 - በመክሊታቸው ያተረፉ አባቶች (Part - 2) (The Fathers Who Excelled in Their Talents)
ጌታችን በማቴ 10፥38 ላይ “መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም። ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል።” እንዳለ አባቶቻችን መከራን ስለክርስቶስ ፍቅር ሳይሰቀቁ ነፍሳቸውን እንኳን ስለእርሱ ጣሉዋት በመክሊታቸውም አብዝተው አተረፉ፡፡ ከእነዚህ አባቶች መካከል ሦስቱን በዚህ ክፍል እንመለከታለን፡፡ #የኢትዮጵያኦርቶዶክስ #የህፃናትቲዩብ #ethiopian
Our Lord says in Matthew 10:38, "Whoeve...