💙 ጸጋ የሞላብሽ ሆይ...➋➊
🕯....ድንግል ሆይ ወደ አንቺ መጥቶ ጸጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ያለሽ መልዐክ ዛሬም ወደ እኔ ይምጣ። ኃጢያት ያደቀቃት በኃዘን የተዋጠች ነፍሴን ከጸጋ የተራቆትሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ይበላት ።ጌታ በእኔ ልብ እንዳይፀነስ 'ያለ ኃጥያት መኖርን ስለማላውቅ እንዴት ይሆንልኛል ?' ብልም ወደ አንቺ የመጣው መንፈስ ቅዱስ ወደ እኔ በምሕረት ይምጣ። በእስራኤል ልጆች ሠፈር መና እንደ ወረደ የልጅሽ ምሕረት በእኔ ላይ ይውረድ ።
አንቺን ድንግልና ከማጣት እንደ ጋረደሽ እኔን ከኃጥያት ይጋርደኝ። አንቺን አምላክን ለመውለድ ያፀናሽ አብ እኔን ልጅሽን በማመን ያጽናኝ። አንቺ በማሕፀንሽ ዘጠኝ ወር የፀነስሽውን ጌታ እኔ ለደቂቃዎች እንኳን በልቤ እንድፀንስው ፍቀጂልኝ። የጸነስኩትን የኃጥአት አሳብ ከልቤ አውጥተሽ በሕሊናዬ ልጅሽ እንዲያድር ልምኚልኝ። ጌታን በእጆችሽ መሃል የያዝሽው ሆይ አንቺ ጌታን ለዓመታት ታቅፈሽው ነበር። እኔ ግን ለአንድ ደቂቃ እንኳን ሰውነቴ ከኃጢአት አርፎ እርሱን ብቻ ታቅፌ እንድውል ፍቀጅልኝ ።
በእመቤቴ ጥበቃ ዋሉልኝ....🙏
👇👇
ለመቀላቀል
@Mezmure_tewahdo
@Mezmure_tewahdo
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊