ወር በገባ በ23 ...🕯
ሰማዕት ፍጡነ ረድኤት ተርቢኖስ የተባለ የሰማእታት አለቃቸው ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን "ቅዱስ ጊዮርጊስ ማለት ኮከብ ብሩህ ሐረገ ወይን አንድም ፀሐይ "ማለት ነው።
🌹የሊቀ ሰማእቱ ጥበቃው አይለየን።🙏❤
🌹 ታኅሣሥ 23 እንደ ልቤ የተባለ የልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ዓመታዊ የእረፍት በዓል ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ከቅዱስ ዳዊት በረከት ረድኤት ይክፈለን ፀጋ በረከቱን ያሳድርብን አሜን
@Mezmure_tewahdo