✞ ያ ደሃ ተጣራ ✞
ያ ደሃ ተጣራ እግዚአብሔርም ሰማው
ደርሶ ስላንኳኳ ከጸባኦት እንባው
አምላክ በቸርነት በምሕረት ጎበኘው
ባለቀሰ ጊዜ ግራ የገባው ሰው
መሻትህ ብቻ ነው የሚፈለግብህ
እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ❨፪×❩
ንገረው ችግርህን የውስጥህን ብሶት
ይሽረዋልና አስፈሪውን ህይወት
ግራ የተጋባው የተከፋው ገጽህ
ይበራል በጸሎት አምላክህን ጠርተህ
መሻትህ ብቻ ነው የሚፈለግብህ
እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ❨፪×❩
/አዝ= = = = =
ለወገን ለዘመድ ያስቸገረው መላ
ሲቀልድ ታየዋለህ ካነባህ በኋላ
ሳቅና ንዴትህ ይቀራል ይሻራል
በእርሱ ፈንታ ሰላም ፍቅር ይከባሃል
መሻትህ ብቻ ነው የሚፈለግብህ
እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ❨፪×❩
/አዝ= = = = =
በከንቱ መጨነቅ ራስን መጥላቱ
ነውና የአጋንንት መግቢያ ምልክቱ
ሀዘን በህሊናህ በፈሰሰ ጊዜ
ንገረው ለአምላክህ የልብን ትካዜ
መሻትህ ብቻ ነው የሚፈለግብህ
እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ❨፪×❩
👉ሊቀ መዘመራን ይልማ ኃይሉ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═══●◉❖◉●═══✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═══●◉❖◉●═══✞╝
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
ያ ደሃ ተጣራ እግዚአብሔርም ሰማው
ደርሶ ስላንኳኳ ከጸባኦት እንባው
አምላክ በቸርነት በምሕረት ጎበኘው
ባለቀሰ ጊዜ ግራ የገባው ሰው
መሻትህ ብቻ ነው የሚፈለግብህ
እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ❨፪×❩
ንገረው ችግርህን የውስጥህን ብሶት
ይሽረዋልና አስፈሪውን ህይወት
ግራ የተጋባው የተከፋው ገጽህ
ይበራል በጸሎት አምላክህን ጠርተህ
መሻትህ ብቻ ነው የሚፈለግብህ
እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ❨፪×❩
/አዝ= = = = =
ለወገን ለዘመድ ያስቸገረው መላ
ሲቀልድ ታየዋለህ ካነባህ በኋላ
ሳቅና ንዴትህ ይቀራል ይሻራል
በእርሱ ፈንታ ሰላም ፍቅር ይከባሃል
መሻትህ ብቻ ነው የሚፈለግብህ
እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ❨፪×❩
/አዝ= = = = =
በከንቱ መጨነቅ ራስን መጥላቱ
ነውና የአጋንንት መግቢያ ምልክቱ
ሀዘን በህሊናህ በፈሰሰ ጊዜ
ንገረው ለአምላክህ የልብን ትካዜ
መሻትህ ብቻ ነው የሚፈለግብህ
እግዚአብሔርን ጥራ እመን ትድናለህ❨፪×❩
👉ሊቀ መዘመራን ይልማ ኃይሉ
#Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።
╔✞═══●◉❖◉●═══✞╗
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
❖ @mezmuredawit ❖
✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞
╚✞═══●◉❖◉●═══✞╝
✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ