👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✝️ ታላቅ የበረከት የንግስ ጉዞ ✝️
👉 👉የፊታችን ጥር 29 /05/17👈👈
★ግመልን በመርፌ ቀዳዳ ያሾለኩ ድንቅ አባት
★በሰማዕትነት ዐርፈው ደማቸው ከፈሰሰበት ከገደሉ ስር በፈለቀው ጸበላቸው
‹‹ታዴዎስ ወማትያስ›› እያለ ሦስት ጊዜ ብቅ ጥልቅ እያለ የተጠመቀ ሰው እንደ
40 ቀን ሕፃን እንደሚሆን ጌታችን ቃልኪዳን የገባላቸው
★ብዙ መንክራትን የፈፀሙ በብዙ የተረሱ
★ታላቅ ሲሆኑ እንደታናሽ የሚያገለግሉ የትህትና እውነተኛ ተምሳሌት
★ታላቅ ሰማእት ሊቀ ካህናት ገባሬ መንክር
★ አቡነ ታዴዎስ ዘፅላልሽ ★
ቤተ ክርስቲያኑም ከኢቲሣ በእግር የአንድ ሰዓት ተኩል ርቀት ላይ ይገኛል ነገር ግን በአሁኑ ሰአት መኪና መግባት ስለሚችል ገዳሙ ድረስ ይደርሳል እንደ እግዘብሔርን ፍቃድ በአቅራቢያው የሚገኙትን ገዳማትን አደሬ ኪዳነ ምህረት ኢቲሳ ተክለሐይማኖት ዳግማዊ ቆሮንቶስ ዋሻ ቅዱስ ሚካኤል እና ማርያም ገዳምን እንሳለማለን ፡፡
የጉዞ ዋጋ 550 መስተንግዶ ሳይጨምር
መነሻ ቀን➡️ ጥር 28 /05/2017 ዓ.ም
መመለሻ ቀን➡️ ጥር 29/05/ 2017 ዓ.ም
መነሻ ሰአት ➡️ ንጋት 3.00 ሰአት
👉ጉዞው ከወዲሁ ምዝገባ ስለተጀመረ ቀድመው ይመዝገቡ።
ስልክ ቁጥር ፦ 09 01 24 31 49
፦09 37 90 33 87
፦ 09 26 77 06 37
✝️ ዋናው አላማ ✝️
👉በጉዞው የተሰበሰበውንም ሆነ የተገኘውን ገንዘብ ለቤተክርስትያኑ ሙሉ በሙሉ ገቢ እንደሚሆ ሊያውቁልን ይገባል !!!
በምክንያትም ሆነ በሌላ ነገር መምጣት ላልቻላችሁ በእግረ መንገዳችን ላይ እጣን ጧፍ ሻማ ለ ገዳሙ የሚያስፈልገውን ንዋያተ ቅዱሳትን ለበረከት መስጠት ማገዝ የምትፈልጉ እህት ወንድሞቻችን ☝️ ከላይ ባለው ስልክ ይደውሉልንዋናው አላማ እርሱ ስለሆነ። ሌላው ላልሰሙት እህት ወንድሞቻችንshare በማድረግ የበረከት ድርሻዎን እንዲወጡ ስንል እንጠይቃለን 🙏🙏🙏